ሁሬሳ ባቃለ----> ለቅሶ እና ደስታው "ጎጃም ሊገነጠል ነው እሪሪሪሪ፤ ወሎ እንደት በመስቀል በዓል ጦርነት ያውጃል?ወሎ በድሮን ተደበደበ ዕልልልዕልልል"
Posted: 28 Sep 2025, 10:20
ሁሬሳ ባቃለ -- > ለቅሶ እና ደስታው "ጎጃም ሊገነጠል ነው እሪሪሪሪ፤ ወሎ እንደት በመስቀል በዓል ጦርነት ያውጃል?ወሎ በድሮን ተደበደበ ዕልልልዕልልል"
--- ይህ በአማራ ጠል የስብዕና ምስቅልቅል ውስጥ አድጎ፤ ጎልምሶ፤ ጠውልጎ እና አርጅቶ ዓለምን ሊሰናበት የተሰናዳ አክራሪ ጎጠኛ አዳር እና ውሎው በአማራ ጉዳይ ሲናጥ መታየት ሁኗል። በእራሱ ማንነት መተማመን ያነሰው የጨዋውን የጉራጌ ጎሳ ማንነት ሰርቆ በመላበስ ጉራጌ ጉራጌ ለመምሰል ሲሞክር ከእወነትኞቹ ጉራጌዎች በላይ ጉራጌ ለመሆን ይታትራል። መስቀል እና ደመራ ደጋግሞ በመለጠፍ ማንነቱን ለመደበቅ ይጥራል። ሁሬሳ ሃይማኖት ዐልባ ( Atheist) ኢህአፓ ኮሚንስት ሰው መስቀል አክባሪ መስሎ መታየት ያስቃል። እድሜ ልኩን ይውደም እያለ የኖረ፤ እጁን እያወጣ ይውደም ብሎ የሚሰናበት ከንቱ ሆድ አደር ኦሮሙማ ነው። ጎጃምን ከተገንጣይ ጋፋት ወሎን ሻዕብያ ኤርትራ በማለት የሞኝ ፍርጅ ይፈርጃል - የእርሱ አበገ-ዳይ ኦሮሙማ ሹርቤ ግን በተመለከተ አንዳች አይተነፍስም - ማንነቱን ሰርቆ ስለሚነግድበት የጉራጌ ህዝብ በአባገዳይ ሲጨፈጨፍ ተሳስቶት አያወግዝም - እንደ ሴት ዕልልታ ብቻ ያቀልጣል።
------ በጣም የሚገርመው ወሎ በሻዕብያ ታግዞ ነው የአብይ አህመድ ሰራዊት የተሸነፈው በማለት የሚያስተጋባው ፕሮፓጋንዳ ነው። ትንሽ እንደት ሰዎች ይረዱታል ብሎ መጠየቅ የማይችል ሆዳም ካድሬ ነው። የአብይ አህመድ ድሮኖች በሽሽት ላይ የነበረውን የእራሱን መከላከያ ሰራዊት ወልድያ ላይ ሲጨፈጭፍ የሻዕብያ ድሮን ደበደበን አለማለቱ ይገርመኛል - ይህን ማለት ይቀል ነበር። ወይም የሻዕብያ ታንክ ወልድያ ገብቶ እየተኮሰ ነው አለማለቱ። አማራ የሻዕብያን ይሁን የወያኔን ጉልበት አይፈልግም። ከእነርሱም ጋር ህበረት የለውም - ማህበርም አይጠጣም። ሻዕብያ ለእራሱ ጡረተኛ ሰራዊት እና ያረጃ ሃይል ያለው 800 ኪሎሜትር ተጉዙ ከሳተና እና ወጣት የአማራ ትኩስ ሃይል ጋር ሊያቀናጅ የሚችል ጉልበትም የለውም - ፋኖም የጋራ አላማ ሊኖረው አይችል። ሁሬሳ ግን እንደት ብርሃኑ ጁላ ሲፎክርበት የነበረው ( ከአለም 1ኛ መከላከያ ሰራዊት) በፋኖ ተሸነፈ- ተማረከ የሚለውን ውርደት ለማስተባበል የግድ ጡረተኛ እና ጥርሱ የረገፈ የሻዕብያ ወታደር መጥቀስ ዕለታዊ ስራ ድርሻው ነው።
ለኦቦ ሁሬሳ ባቃለ አንድ ነገር አስረግጦ መናገር ይቻላል - አብይ አህመድ በአማራ ህዝብ ተሸንፏል። አማራን ማስትዳደር አይችልም - ጨርሷል። ጭንቅላቱ የማያስብ ወይም ድንዝዝ ሰው ካልሆነ በስተቀር ይህን ማስተዋል እንደት ይሳናል። በበሬ አርሶ ቤተሰብ ያላጠገበ በዶማ ቆፍሮ እችላለሁ ማለት ጅልነት ነው። ከወሎ ፋኖ ጋር ፊት ለፊት በከባድ መሳሪያ እና ሜካናይዝድ ሃይል ገጥሞ የተሸነፈ - የተማረከ- ከእንግድህ ድሮን በድፍን አማራ ሸንተረር ቢሰማራ ከንቱ ልፋት ነው። የድሮንን ባህርይ ከተጨነቀው አብይ አህምደ በላይ ፋኖ አውቋል። ሽምቅ ተዋጊ - በስናይፐር የሚሸመቅቅ ፋኖ።
-- ሁሬሳ ጠረንጴዛው ተገልብጧል - ለእሬቻ ወሎን ለመሰዋት ስትዘጋጁ ቀድሞ ለመስቀል በዓል - ደምሮ አጋያችሁ።
አማራ እዮሀ አበባዬ !ነጻነት ጠባ እያለ ነው!