Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14801
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ሁሬሳ ባቃለ----> ለቅሶ እና ደስታው "ጎጃም ሊገነጠል ነው እሪሪሪሪ፤ ወሎ እንደት በመስቀል በዓል ጦርነት ያውጃል?ወሎ በድሮን ተደበደበ ዕልልልዕልልል"

Post by Abere » 28 Sep 2025, 10:20

ሁሬሳ ባቃለ -- > ለቅሶ እና ደስታው "ጎጃም ሊገነጠል ነው እሪሪሪሪ፤ ወሎ እንደት በመስቀል በዓል ጦርነት ያውጃል?ወሎ በድሮን ተደበደበ ዕልልልዕልልል"

--- ይህ በአማራ ጠል የስብዕና ምስቅልቅል ውስጥ አድጎ፤ ጎልምሶ፤ ጠውልጎ እና አርጅቶ ዓለምን ሊሰናበት የተሰናዳ አክራሪ ጎጠኛ አዳር እና ውሎው በአማራ ጉዳይ ሲናጥ መታየት ሁኗል። በእራሱ ማንነት መተማመን ያነሰው የጨዋውን የጉራጌ ጎሳ ማንነት ሰርቆ በመላበስ ጉራጌ ጉራጌ ለመምሰል ሲሞክር ከእወነትኞቹ ጉራጌዎች በላይ ጉራጌ ለመሆን ይታትራል። መስቀል እና ደመራ ደጋግሞ በመለጠፍ ማንነቱን ለመደበቅ ይጥራል። ሁሬሳ ሃይማኖት ዐልባ ( Atheist) ኢህአፓ ኮሚንስት ሰው መስቀል አክባሪ መስሎ መታየት ያስቃል። እድሜ ልኩን ይውደም እያለ የኖረ፤ እጁን እያወጣ ይውደም ብሎ የሚሰናበት ከንቱ ሆድ አደር ኦሮሙማ ነው። ጎጃምን ከተገንጣይ ጋፋት ወሎን ሻዕብያ ኤርትራ በማለት የሞኝ ፍርጅ ይፈርጃል - የእርሱ አበገ-ዳይ ኦሮሙማ ሹርቤ ግን በተመለከተ አንዳች አይተነፍስም - ማንነቱን ሰርቆ ስለሚነግድበት የጉራጌ ህዝብ በአባገዳይ ሲጨፈጨፍ ተሳስቶት አያወግዝም - እንደ ሴት ዕልልታ ብቻ ያቀልጣል።

------ በጣም የሚገርመው ወሎ በሻዕብያ ታግዞ ነው የአብይ አህመድ ሰራዊት የተሸነፈው በማለት የሚያስተጋባው ፕሮፓጋንዳ ነው። ትንሽ እንደት ሰዎች ይረዱታል ብሎ መጠየቅ የማይችል ሆዳም ካድሬ ነው። የአብይ አህመድ ድሮኖች በሽሽት ላይ የነበረውን የእራሱን መከላከያ ሰራዊት ወልድያ ላይ ሲጨፈጭፍ የሻዕብያ ድሮን ደበደበን አለማለቱ ይገርመኛል - ይህን ማለት ይቀል ነበር። ወይም የሻዕብያ ታንክ ወልድያ ገብቶ እየተኮሰ ነው አለማለቱ። አማራ የሻዕብያን ይሁን የወያኔን ጉልበት አይፈልግም። ከእነርሱም ጋር ህበረት የለውም - ማህበርም አይጠጣም። ሻዕብያ ለእራሱ ጡረተኛ ሰራዊት እና ያረጃ ሃይል ያለው 800 ኪሎሜትር ተጉዙ ከሳተና እና ወጣት የአማራ ትኩስ ሃይል ጋር ሊያቀናጅ የሚችል ጉልበትም የለውም - ፋኖም የጋራ አላማ ሊኖረው አይችል። ሁሬሳ ግን እንደት ብርሃኑ ጁላ ሲፎክርበት የነበረው ( ከአለም 1ኛ መከላከያ ሰራዊት) በፋኖ ተሸነፈ- ተማረከ የሚለውን ውርደት ለማስተባበል የግድ ጡረተኛ እና ጥርሱ የረገፈ የሻዕብያ ወታደር መጥቀስ ዕለታዊ ስራ ድርሻው ነው።

ለኦቦ ሁሬሳ ባቃለ አንድ ነገር አስረግጦ መናገር ይቻላል - አብይ አህመድ በአማራ ህዝብ ተሸንፏል። አማራን ማስትዳደር አይችልም - ጨርሷል። ጭንቅላቱ የማያስብ ወይም ድንዝዝ ሰው ካልሆነ በስተቀር ይህን ማስተዋል እንደት ይሳናል። በበሬ አርሶ ቤተሰብ ያላጠገበ በዶማ ቆፍሮ እችላለሁ ማለት ጅልነት ነው። ከወሎ ፋኖ ጋር ፊት ለፊት በከባድ መሳሪያ እና ሜካናይዝድ ሃይል ገጥሞ የተሸነፈ - የተማረከ- ከእንግድህ ድሮን በድፍን አማራ ሸንተረር ቢሰማራ ከንቱ ልፋት ነው። የድሮንን ባህርይ ከተጨነቀው አብይ አህምደ በላይ ፋኖ አውቋል። ሽምቅ ተዋጊ - በስናይፐር የሚሸመቅቅ ፋኖ።

-- ሁሬሳ ጠረንጴዛው ተገልብጧል - ለእሬቻ ወሎን ለመሰዋት ስትዘጋጁ ቀድሞ ለመስቀል በዓል - ደምሮ አጋያችሁ።
አማራ እዮሀ አበባዬ !ነጻነት ጠባ እያለ ነው!

Abere
Senior Member
Posts: 14801
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሁሬሳ ባቃለ----> ለቅሶ እና ደስታው "ጎጃም ሊገነጠል ነው እሪሪሪሪ፤ ወሎ እንደት በመስቀል በዓል ጦርነት ያውጃል?ወሎ በድሮን ተደበደበ ዕልልልዕልልል"

Post by Abere » 28 Sep 2025, 15:32

አማራ መቸም ወደ ኋላ ላይመለስ በትግሉ እንዳመረረ ከሚገባው በላይ የተረዳህ ይመስለኛል - ኦቦ ሁሬሳ። የዐይጥ ቀጭን መንገድ ፍለጋ ነው የምትንከራተተው በየተራ ዩቲዩበር ዘንድ - ፕሮፓጋንዳ ይባላል። የአማራ ህዝብ ያለው እና የቀረው አንድ አማራጭ ብቻ ነው --- አማራ ፋኖ። ቀን ይሁን ምሽት፤ ዝናብ ይሁን ፀሀይ፤ ቁር ይሁን ሀሩር፤ ግጭት ይኑር ፍቅር - ማንም አማራ ፋኖን ከልቡ የሚጥል የለም። አማራ ላይመለስ ተነስቷል- ላይጨርስም አልጀመረም።

gagi
Member
Posts: 644
Joined: 16 Jun 2013, 16:34

Re: ሁሬሳ ባቃለ----> ለቅሶ እና ደስታው "ጎጃም ሊገነጠል ነው እሪሪሪሪ፤ ወሎ እንደት በመስቀል በዓል ጦርነት ያውጃል?ወሎ በድሮን ተደበደበ ዕልልልዕልልል"

Post by gagi » 28 Sep 2025, 16:27

ይህ Horus የሚባል አዋቂ መሳይ አጭበርባሪ እና ዱርዬ ነገር መሆን አለበት:: ስንቱን ሲዘባርቅ ለአመታት ተከታተልነው::

አንድ ወቅት ጉራጌ ነኝ ብሎ ቀርቦ ጉራጌ ክልል ካልሆነ የአቢይን መንግስት ካለሁበት በሚሳይል እመታለሁ እያለ ያዙኝ ልቀቁኝ ይል ነበር::

ከጥቂት ጊዜ ወዲህ ደግሞ የአቢይ መንግስትን የሚወዳደር አንዳች ሃይል በአለም አይገኝም እያለ ደጋግሞ ሲያውጅ ሰማነው::

የአጭበርባሪው አቢይ የማህበራዊ ሚድያ የሚፈበርካቸውን የዪትዩብ ዝባዝንኬ እየለጠፈ እመኑኝ ይለናል::

መላው ጉራጌ በአስቸኳይ ጊዜ ሁኔታ አዋጅ ውስጥ ከገባ ቆይቷል:: የአቢይ እና የሽመልስ መንግስት የጉራጌን ህዝብ አበሳውን እያሳየው ነው:: አሁን የጉራጌ ወጣቶች ብሶት ገንፍሎ እየወጣ ነው:: ይሁን እንጂ ይህ Horus የሚባል የእንግዴ ልጅ ካልሆነ እንደሰው የራሱን ወገኖች ሰቆቃ ሊያዳምጥ የሌሎች ማህበረሰቦችንም ብሶት ሊረዳ ሲገባ በተፃራሪ ሲቀላምድ እያየነው ነው::

በአንድ ወቅት አሳምሬ አውቀዋለሁ ሰካራም ነው እያለ ሲሰድበው ከነበረው ዶር ዳኛቸው ከሚባል ሰው የባሰ አድር ባይ እና ሸውራራ አመለካከት ሲይዝ አጃይብ ያሰኛል:: ብቻ በግብስብስ እና በትርኪ ምርኪ ሃሳቦች የተሞላ እንጉልፋቶ የሆነ አንጎል የተሸከመ የመረጃ ድረ ገፅን ከሚያቆሽሹትም ዋነኛው ነው:: Reader be ware!

Horus
Senior Member+
Posts: 40017
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሁሬሳ ባቃለ----> ለቅሶ እና ደስታው "ጎጃም ሊገነጠል ነው እሪሪሪሪ፤ ወሎ እንደት በመስቀል በዓል ጦርነት ያውጃል?ወሎ በድሮን ተደበደበ ዕልልልዕልልል"

Post by Horus » 28 Sep 2025, 17:50

gagi wrote:
28 Sep 2025, 16:27
ይህ Horus የሚባል አዋቂ መሳይ አጭበርባሪ እና ዱርዬ ነገር መሆን አለበት:: ስንቱን ሲዘባርቅ ለአመታት ተከታተልነው::

አንድ ወቅት ጉራጌ ነኝ ብሎ ቀርቦ ጉራጌ ክልል ካልሆነ የአቢይን መንግስት ካለሁበት በሚሳይል እመታለሁ እያለ ያዙኝ ልቀቁኝ ይል ነበር::

ከጥቂት ጊዜ ወዲህ ደግሞ የአቢይ መንግስትን የሚወዳደር አንዳች ሃይል በአለም አይገኝም እያለ ደጋግሞ ሲያውጅ ሰማነው::

የአጭበርባሪው አቢይ የማህበራዊ ሚድያ የሚፈበርካቸውን የዪትዩብ ዝባዝንኬ እየለጠፈ እመኑኝ ይለናል::

መላው ጉራጌ በአስቸኳይ ጊዜ ሁኔታ አዋጅ ውስጥ ከገባ ቆይቷል:: የአቢይ እና የሽመልስ መንግስት የጉራጌን ህዝብ አበሳውን እያሳየው ነው:: አሁን የጉራጌ ወጣቶች ብሶት ገንፍሎ እየወጣ ነው:: ይሁን እንጂ ይህ Horus የሚባል የእንግዴ ልጅ ካልሆነ እንደሰው የራሱን ወገኖች ሰቆቃ ሊያዳምጥ የሌሎች ማህበረሰቦችንም ብሶት ሊረዳ ሲገባ በተፃራሪ ሲቀላምድ እያየነው ነው::

በአንድ ወቅት አሳምሬ አውቀዋለሁ ሰካራም ነው እያለ ሲሰድበው ከነበረው ዶር ዳኛቸው ከሚባል ሰው የባሰ አድር ባይ እና ሸውራራ አመለካከት ሲይዝ አጃይብ ያሰኛል:: ብቻ በግብስብስ እና በትርኪ ምርኪ ሃሳቦች የተሞላ እንጉልፋቶ የሆነ አንጎል የተሸከመ የመረጃ ድረ ገፅን ከሚያቆሽሹትም ዋነኛው ነው:: Reader be ware!
gagi,
ባንተና በዳኛቸው መሃል ምንም ልዩነት የለም! እኔ ሆረስ አንድም ቀን የመነግስት ሆነ የዲክታተር አጨብጫቢ ስሆን አታገኘኘም! እኔ ሆረስ አንድም ቀን ለራሴም ሆነ ላንተ ጎሳ ትርክት አቦካቶ ሆኜ ኢትዮጵያን ከድቼ ለተገንጣይ ለወያኔ ለሻቢያ ለግብጽ ስሟገት አታገኘኘም ! እኔ ሆረስ አንድም ቀን ኃይል ስላሴን መንግስቱን መለስን አቢይን ስለምጠላ ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅም ተጻጻሪ ሆኜ ስቆም አታታገኘኘም!
ሆረስ ያማራ ተገንጣይና ጎሳ ፖለቲካ ነጋዴ ትርክት አጨብጫቢ ስላልሆኩኝ እንደ ብረት ጽኑ ከሆነው አርበኘንቴ ፈቀቅ አያደርገኝም! ዛሬ ላይ በሸኔ ፣ በጃዋር፣ በወያኔ፣ በፋኖ በሻቢያና በግብጽ የኢትዮጵያ ጠላቶች መሃል ቅንጣት ልዩነት የለም! ሁሉም ኢትዮጵያን እያወደሙ ነው!! እድሜ ይስጥህ ይህን ሃቅ ብርሃን ላይ ሲወጣ ለማየት!!! መልካም መስቀል!!!!

Naga Tuma
Member+
Posts: 6803
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ሁሬሳ ባቃለ----> ለቅሶ እና ደስታው "ጎጃም ሊገነጠል ነው እሪሪሪሪ፤ ወሎ እንደት በመስቀል በዓል ጦርነት ያውጃል?ወሎ በድሮን ተደበደበ ዕልልልዕልልል"

Post by Naga Tuma » 28 Sep 2025, 17:59

“Abere” wrote: ሁሬሳ ባቃለ----> ለቅሶ እና ደስታው "ጎጃም ሊገነጠል ነው እሪሪሪሪ፤ ወሎ እንደት በመስቀል በዓል ጦርነት ያውጃል?ወሎ በድሮን ተደበደበ ዕልልልዕልልል"[/url]
Abere wrote:
28 Sep 2025, 10:20
ሁሬሳ ባቃለ -- > ለቅሶ እና ደስታው "ጎጃም ሊገነጠል ነው እሪሪሪሪ፤ ወሎ እንደት በመስቀል በዓል ጦርነት ያውጃል?ወሎ በድሮን ተደበደበ ዕልልልዕልልል"

--- ይህ በአማራ ጠል የስብዕና ምስቅልቅል ውስጥ አድጎ፤ ጎልምሶ፤ ጠውልጎ እና አርጅቶ ዓለምን ሊሰናበት የተሰናዳ አክራሪ ጎጠኛ አዳር እና ውሎው በአማራ ጉዳይ ሲናጥ መታየት ሁኗል። በእራሱ ማንነት መተማመን ያነሰው የጨዋውን የጉራጌ ጎሳ ማንነት ሰርቆ በመላበስ ጉራጌ ጉራጌ ለመምሰል ሲሞክር ከእወነትኞቹ ጉራጌዎች በላይ ጉራጌ ለመሆን ይታትራል። መስቀል እና ደመራ ደጋግሞ በመለጠፍ ማንነቱን ለመደበቅ ይጥራል። ሁሬሳ ሃይማኖት ዐልባ ( Atheist) ኢህአፓ ኮሚንስት ሰው መስቀል አክባሪ መስሎ መታየት ያስቃል። እድሜ ልኩን ይውደም እያለ የኖረ፤ እጁን እያወጣ ይውደም ብሎ የሚሰናበት ከንቱ ሆድ አደር ኦሮሙማ ነው። ጎጃምን ከተገንጣይ ጋፋት ወሎን ሻዕብያ ኤርትራ በማለት የሞኝ ፍርጅ ይፈርጃል - የእርሱ አበገ-ዳይ ኦሮሙማ ሹርቤ ግን በተመለከተ አንዳች አይተነፍስም - ማንነቱን ሰርቆ ስለሚነግድበት የጉራጌ ህዝብ በአባገዳይ ሲጨፈጨፍ ተሳስቶት አያወግዝም - እንደ ሴት ዕልልታ ብቻ ያቀልጣል።

------ በጣም የሚገርመው ወሎ በሻዕብያ ታግዞ ነው የአብይ አህመድ ሰራዊት የተሸነፈው በማለት የሚያስተጋባው ፕሮፓጋንዳ ነው። ትንሽ እንደት ሰዎች ይረዱታል ብሎ መጠየቅ የማይችል ሆዳም ካድሬ ነው። የአብይ አህመድ ድሮኖች በሽሽት ላይ የነበረውን የእራሱን መከላከያ ሰራዊት ወልድያ ላይ ሲጨፈጭፍ የሻዕብያ ድሮን ደበደበን አለማለቱ ይገርመኛል - ይህን ማለት ይቀል ነበር። ወይም የሻዕብያ ታንክ ወልድያ ገብቶ እየተኮሰ ነው አለማለቱ። አማራ የሻዕብያን ይሁን የወያኔን ጉልበት አይፈልግም። ከእነርሱም ጋር ህበረት የለውም - ማህበርም አይጠጣም። ሻዕብያ ለእራሱ ጡረተኛ ሰራዊት እና ያረጃ ሃይል ያለው 800 ኪሎሜትር ተጉዙ ከሳተና እና ወጣት የአማራ ትኩስ ሃይል ጋር ሊያቀናጅ የሚችል ጉልበትም የለውም - ፋኖም የጋራ አላማ ሊኖረው አይችል። ሁሬሳ ግን እንደት ብርሃኑ ጁላ ሲፎክርበት የነበረው ( ከአለም 1ኛ መከላከያ ሰራዊት) በፋኖ ተሸነፈ- ተማረከ የሚለውን ውርደት ለማስተባበል የግድ ጡረተኛ እና ጥርሱ የረገፈ የሻዕብያ ወታደር መጥቀስ ዕለታዊ ስራ ድርሻው ነው።

ለኦቦ ሁሬሳ ባቃለ አንድ ነገር አስረግጦ መናገር ይቻላል - አብይ አህመድ በአማራ ህዝብ ተሸንፏል። አማራን ማስትዳደር አይችልም - ጨርሷል። ጭንቅላቱ የማያስብ ወይም ድንዝዝ ሰው ካልሆነ በስተቀር ይህን ማስተዋል እንደት ይሳናል። በበሬ አርሶ ቤተሰብ ያላጠገበ በዶማ ቆፍሮ እችላለሁ ማለት ጅልነት ነው። ከወሎ ፋኖ ጋር ፊት ለፊት በከባድ መሳሪያ እና ሜካናይዝድ ሃይል ገጥሞ የተሸነፈ - የተማረከ- ከእንግድህ ድሮን በድፍን አማራ ሸንተረር ቢሰማራ ከንቱ ልፋት ነው። የድሮንን ባህርይ ከተጨነቀው አብይ አህምደ በላይ ፋኖ አውቋል። ሽምቅ ተዋጊ - በስናይፐር የሚሸመቅቅ ፋኖ።

-- ሁሬሳ ጠረንጴዛው ተገልብጧል - ለእሬቻ ወሎን ለመሰዋት ስትዘጋጁ ቀድሞ ለመስቀል በዓል - ደምሮ አጋያችሁ።
አማራ እዮሀ አበባዬ !ነጻነት ጠባ እያለ ነው!
In the eternal battle between the two Renaissances and the fallacy about the birth of Jesus, the old Bible is rewritten.

ተዓምራቱን በምያስቆጥረዉ የእግዝኣብሔር ፈቃድ ነዉ።

The battle of the two Renaissances is beyond your pinhead.

So, what a skunk you have become along with the illiterate Horus and ገተተ በትለር ሀራሙ ወለጋ የሓንስ ለታ?

You are the atheist bunch acting faithful in mythology whereas መለኮት is as we speak and forever real.

Have you gone insane to not know opening your mouth and exposing your terminal illiteracy? I don’t think you are young enough to learn any new enlightenment.

የኢትዮጵያ ኣምላክ የእስራኤል የሆነ ነዉ። የአክናተን ኣምላክ የሙሴ ኣምላክ የሆነ ነዉ።

እስራኤል የኢትዮጵያ ታሪካዊ እና ዘላለማዊ ኣባር የሆነች ናት።

On a separate matter, you are having me speculate that you keep mentioning the name of a deceased. I suspect he stood up for what he believed in a short time like the run away and coward የሓንስ ለታ never did in his entire life as the so called liberation front fighter.

Do you know if he got the deceased assassinated?

Do you have no human decency in you to leave the deceased to rest in peace?

ባርነትን እንጂ ነፃነትን ፈጽሞ የማታዉቅ ቄስ ነኝ የምትለዉ ቶለሳ ጉድና፣ ሃጥዓት ፈጽመናል ማለት ሃጥዓት እየፈጸሙ ለመኖር ፈቃድ ማግኘት ማለት ኣይዴለም።

ላለፈዉ ሃጥዓታችሁ በሃገር የቀረ ነፃ የሆነ ቃሉ ከተገኘ የሚከተለዉን ጥያቄ መጠየቅ ትችላለህ? ዲን ፈጎ ዹፌ ዳፊን ብየት ዹፌ። ማል ጎኑ?

ለሰዉ ልጅ እሳትን የመፍጠር ጥበብ የሰጠዉ የእሳት ኣያያዝ እና ማዳፈን ጥበብም ለግሶት ነበር።

እግዝኣብሔር ያደረባቸዉ በዚህ ጥበብ ተክነዉ ምራቅ ያልዋጡ የኢትዮጵያ ልጆች ተነስተዉ ኣመከኑባቸዉ።

የኢትዮጵያ የተዋህዶ ፓትርያርክ ሆኑ ሌላ ሃይማኖተኛ የሆኑ የሃይማኖት መሪ፥

እኔ የኢትዮጵያ ኣምላክ ተዓምራትን የቆጠርኩኝ ልጅ ነኝ።

የኢትዮጵያ ኣምላክ የአክናተን ኣምላክ ነዉ። የአክናተን ኣምላክ የሙሴ ኣምላክ የሆነ ነዉ። የሙሴ ኣምላክ የእስራኤል ኣምላክ ነዉ።

እነዚህን ኣዕምሮ የምያንሳቸዉ፣ የታሪክ ዕዉቀት የምያንሳቸዉ፣ ሃይማኖት የሌላቸዉ ኣስመሳዮችን መምከር ካልተቻለ ሰብስቦ ማሰር ኣይቻልም?

Abere
Senior Member
Posts: 14801
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሁሬሳ ባቃለ----> ለቅሶ እና ደስታው "ጎጃም ሊገነጠል ነው እሪሪሪሪ፤ ወሎ እንደት በመስቀል በዓል ጦርነት ያውጃል?ወሎ በድሮን ተደበደበ ዕልልልዕልልል"

Post by Abere » 28 Sep 2025, 18:40

ይኸ ሁሉ ቆላ ደጋ ምን አስፈለገህ። ዝም ብለህ ተረኛ ተጓዥነኝ በአጭሩ ይቀልሃል።ልትድን ከፈለግህ ወደ ምስራቅ ተመልከት - የብርሃን መውጫ ነው እና።
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሰህ! በቀኝ ለመቆም ከፈለህግ ቀኝ ቀኙን እሰብ፤ ቀኝ ቀኙን አድርግ። እግዚአብሄር የክፉዎችን መንገድ ያውቃል። በፌዘኞች ወንበር በተቀመጡ ላይ የፈርዳል። ክፉዎችን በፀገም በግራ ያቆማችዋል። እንደ ፍየል ብልጥ ለመሆን ሲፍገመገሙ በሃጥዕነት በፍርድ በግራ ይቆማሉ፤ ትሁታን እንደ በቀኝ (የእግዚአብሄር) በጎች በቀኝ ይቆማሉ - በእቅፉ ይይዛቸዋል። ሃጥዐን ግን ለቆሪጥ ተላልፈው ይሰጣሉ - በዚያም ጨለማ እና ጥርስ ማፏጨት ይሆናል። ሂዱ አስተምሩ እንዳለው ዜጎችን ከነጣቂው ቆሪጥ እሬቻ ጠብቅ
ሁሬሳ ባቃለ በእራሱ ምርጫ የሚያደርገው ጠማማ ጉዞ ላይ ነው። ልብ እና ኩላሊት የሚፈትሸው እግዜር ያጋለጠው ይመስለኛል። ደግሞ ህዝብ ተናገረ እግዜር ተናገረ ነው። ድፍን ፎረም ሁሬሳ እንደ ይሁዳ እውነትን ለአብይ አህመድ 30 ዲናር የሸጠ ነው። ምን ይሁን - አንተ ተረኛ ተጓዥ ብትችል ወደ ንጋት ኮከብ (ኮከበ ጽባህ) ብትመለከት ብርሃን እያለ መልካም ነበር። የመስቀሉ አምላክ ከቆሪጥ እሬቻ ይጠብቅህ፡ ከሄሮድስ አብይ አህመድ ይለይህ።

Naga Tuma wrote:
28 Sep 2025, 17:59

Selam/
Senior Member
Posts: 16955
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሁሬሳ ባቃለ----> ለቅሶ እና ደስታው "ጎጃም ሊገነጠል ነው እሪሪሪሪ፤ ወሎ እንደት በመስቀል በዓል ጦርነት ያውጃል?ወሎ በድሮን ተደበደበ ዕልልልዕልልል"

Post by Selam/ » 28 Sep 2025, 21:07

- ለግብፅ Kemit እንደ እኔ እንደ ሆረስ የሚቀርብ የለም!
- እኔ ሆረስ መንፈስ ነኝ!
- እኔ ሆረስ ጭልፊት ነኝ!
- የኢየሱስ ክርስቶስ ታሪክ ከሆረስ የተቀዳ ነው!
- የሆቺ ሚኒን መዝሙር እያዜምኩኝ ነው ያደግኩት!
- የፍልስፍና መፅሐፌን በሚቀጥለው ዓመት አሳትማለሁ!
- ዲሞክራቶች ሁለቱንም ቻምበር ይቆጣጠራሉ!
- ትራምፕ ኢምፒች ይደረጋል!
- ካማላ ሃሪስ 47ኛ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ትሆናለች!
- ኢዜማ ሜጆሪቲ ያሸንፋል!
- ፕሬዘዳንቷ በሊሞዚን እንጂ በአውቶብስ አልተጓዘችም!
- ዓብይ የአፍሪካ አታቱርክ ነው!
- ዓብይ የጉራጌ ህዝብ ጠላት ነው!
- ዓብይ የማያልቅ ጦርነት እንዲኖር ይፈልጋል!
- ዓብይ ከትግሬ ዲቃላ ወልዷል!
- ዓብይ ሺመልስን ያባርረዋል!
- ሺመልስ ከፕሬዚዳንትነት በመነሳቱ የኦሮሚያ መገዶችን መዘጋት አዘዘ!
- ሺመልስ በናቱ ጎጃሜ ባባቱ ጋፋቴ ነው!
- የጎጃም አባት ጋፋት ነው!
- መንግስት ከማፊያ የባሰ የኦሮሞ ኦሎጋርኪዎች አገዛዝ ነው!
- ዓብይ ቤተ-መንግስቱን የሚያሰራው በተዘረፈ ገንዘብ ነው!
- ኦሮሞዎች በሙሉ ዘረኞችና አረመኔዎች ናቸው!
- ኦሮሞ ተረኛ ሌባ ነው!
- ኦሮሞች ከዚህ በኋላ ወደ አሰብ ዝር አይሉም 100 ብር አሲዛለሁ!
- ኦሮሙማ አይደለም አገር መንደር ማስተዳደር አያውቅበትም!
- ትግሬዎች መጤዎችና፣ የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው!
- ትግሬን ያመነ ጉም የዘገነ!
- የትግሬ ስጋ ቤት፣ የጎጃሜ አልባሽ የለውም። ጎጃሜን አልባሽ ካደረክው እሱ ራሱ ይገናኛታል!! ትግሬን ስጋ ቤት፣ ግምጃ ቤት ካረክው እሱ ራሱ ሰርቆ ይጨርሰዋል!
- ሸዋና ሽንፍላ ቢያጥቡት አይጸዳም!
- ፋኖ ደብረ ብርሃንን ተቆጣጠረ!
- ፋኖ ብቸኛው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!
- ድል ላማራ! ድል ለኢትዮጵያ!
- ፋኖ ተገንጣይና የግብፅ ተላላኪ ነው!
- መሳይ መኮንን አንድ ሺ ታጋይ!
- ታማኝ በየነ ታላቅ ሰው ነው!
- ጉራጌ ዞን አይደለም፣ ጉራጌ ክልል ነው!
- ጉራጌ ብልፅግና ላይ ትዕግስቱ አልቋል!
- የጉራጌ ክልል ያ ግማታምም ቂንጥርሽ ውስጥ ነው ያለው!
- ጉራጌዎች በምግብና በቤት አሠራር & በፈጠራ 1ኞች ነን!
- ብርሃኑ ነጋና እርስቱ ይርዳው በቅርቡ ከታሪክ ገጽ ይፋቃሉ!
- ብርሃኑ ግማሽ ጉራጌ፣ ግማሽ ኦሮሞ ነው!
- የጎሳ ክልል ሊፈርስ፣ ኢትዮጵያ በክፍለ አገራት ልትከፋፈል ነው!
- ዓብይ የጎሳ ክልል ሊያፈርስ ነው!
- ከታላቁ ፐርፐዝ ብላክ አክስዮን ሳልገዛ አመለጠኝ!
- ግብጽ በሚመለክት ሱማሌ መግባታቸው በጣም ነው የወደድኩት!
- ኢትዮጵያ ከሶማሊያ ጋር ምንም የወደብ ስምምነት ማድረግ የለባትም፤ ከሶማሌላንድ ጋር እንጂ!
- የሶማሊያ ፕሬዘዳንት ለህዳሴ ምረቃ መጣልን፣ ዕልልልል!
- MOU ለአድዋ በዓል ይፈረማል፤ ዓብዮት ሶማሊላንድን እውቅና ይሰጣል!
- እንግሊዝ ለሶማሊላንድ እውቅና ልትሰጥ ነው!
- ራሺያ ለሶማሊላንድ እውቅና ልትሰጥ ነው!
- USA ለሶማሊላንድ እውቅና ልትሰጥ ነው!
- የኢትዮጵያ መንግስትን ለማፍረስ ከኤርትራ መሳሪያ ማግኘት አለብን፣ ከመንግሳተቸው ጋ አገናኙኝ!
- ኤርትራ ጠላታችን ናት!
- አንተ የስሙኒ ልጅ፣ የሸሌ ልጅ፣ እናትህ …!
- የአፍሪካ መሪዎች በአዲስ አበባ ውበት ይደሰታሉ!
- እልልልልል! የናይጄሪያው ም/ ፕሬዜዳንት ፊንፊኔን ሊጎበኝ ነው!
- GALLA PAGANS AS VICTIMS & TIGRAY THIEVES AS PRIESTS: THE INVASION AND GENOCIDE OF GURAGE LAND AND CULTURE” viewtopic.php?f=17&t=150740#p773591

Naga Tuma
Member+
Posts: 6803
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ሁሬሳ ባቃለ----> ለቅሶ እና ደስታው "ጎጃም ሊገነጠል ነው እሪሪሪሪ፤ ወሎ እንደት በመስቀል በዓል ጦርነት ያውጃል?ወሎ በድሮን ተደበደበ ዕልልልዕልልል"

Post by Naga Tuma » 28 Sep 2025, 21:21

በኣጭሩም ይሀዉ።

እግዝኣብሔር ከእኔ በላይ ኣንተን እንደምያዉቅ ኣታዉቅም።

የምስራቅንም ስልጣኔን ኣስተምሬኣለሁ።

በደርግ ግዜ የተማረ ልጅ ስንቶችን ሰብስቦ ስንት ነገሮችን ማስተማር ኣለበት?

መልሼ መላልሼ ልዝለፍህ?
Abere wrote:
28 Sep 2025, 18:40
ይኸ ሁሉ ቆላ ደጋ ምን አስፈለገህ። ዝም ብለህ ተረኛ ተጓዥነኝ በአጭሩ ይቀልሃል።ልትድን ከፈለግህ ወደ ምስራቅ ተመልከት - የብርሃን መውጫ ነው እና።
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሰህ! በቀኝ ለመቆም ከፈለህግ ቀኝ ቀኙን እሰብ፤ ቀኝ ቀኙን አድርግ። እግዚአብሄር የክፉዎችን መንገድ ያውቃል። በፌዘኞች ወንበር በተቀመጡ ላይ የፈርዳል። ክፉዎችን በፀገም በግራ ያቆማችዋል። እንደ ፍየል ብልጥ ለመሆን ሲፍገመገሙ በሃጥዕነት በፍርድ በግራ ይቆማሉ፤ ትሁታን እንደ በቀኝ (የእግዚአብሄር) በጎች በቀኝ ይቆማሉ - በእቅፉ ይይዛቸዋል። ሃጥዐን ግን ለቆሪጥ ተላልፈው ይሰጣሉ - በዚያም ጨለማ እና ጥርስ ማፏጨት ይሆናል። ሂዱ አስተምሩ እንዳለው ዜጎችን ከነጣቂው ቆሪጥ እሬቻ ጠብቅ
ሁሬሳ ባቃለ በእራሱ ምርጫ የሚያደርገው ጠማማ ጉዞ ላይ ነው። ልብ እና ኩላሊት የሚፈትሸው እግዜር ያጋለጠው ይመስለኛል። ደግሞ ህዝብ ተናገረ እግዜር ተናገረ ነው። ድፍን ፎረም ሁሬሳ እንደ ይሁዳ እውነትን ለአብይ አህመድ 30 ዲናር የሸጠ ነው። ምን ይሁን - አንተ ተረኛ ተጓዥ ብትችል ወደ ንጋት ኮከብ (ኮከበ ጽባህ) ብትመለከት ብርሃን እያለ መልካም ነበር። የመስቀሉ አምላክ ከቆሪጥ እሬቻ ይጠብቅህ፡ ከሄሮድስ አብይ አህመድ ይለይህ።

Naga Tuma wrote:
28 Sep 2025, 17:59

In the eternal battle between the two Renaissances and the fallacy about the birth of Jesus, the old Bible is rewritten.

ተዓምራቱን በምያስቆጥረዉ የእግዝኣብሔር ፈቃድ ነዉ።

The battle of the two Renaissances is beyond your pinhead.

So, what a skunk you have become along with the illiterate Horus and ገተተ በትለር ሀራሙ ወለጋ የሓንስ ለታ?

You are the atheist bunch acting faithful in mythology whereas መለኮት is as we speak and forever real.

Have you gone insane to not know opening your mouth and exposing your terminal illiteracy? I don’t think you are young enough to learn any new enlightenment.

የኢትዮጵያ ኣምላክ የእስራኤል የሆነ ነዉ። የአክናተን ኣምላክ የሙሴ ኣምላክ የሆነ ነዉ።

እስራኤል የኢትዮጵያ ታሪካዊ እና ዘላለማዊ ኣባር የሆነች ናት።

On a separate matter, you are having me speculate that you keep mentioning the name of a deceased. I suspect he stood up for what he believed in a short time like the run away and coward የሓንስ ለታ never did in his entire life as the so called liberation front fighter.

Do you know if he got the deceased assassinated?

Do you have no human decency in you to leave the deceased to rest in peace?

ባርነትን እንጂ ነፃነትን ፈጽሞ የማታዉቅ ቄስ ነኝ የምትለዉ ቶለሳ ጉድና፣ ሃጥዓት ፈጽመናል ማለት ሃጥዓት እየፈጸሙ ለመኖር ፈቃድ ማግኘት ማለት ኣይዴለም።

ላለፈዉ ሃጥዓታችሁ በሃገር የቀረ ነፃ የሆነ ቃሉ ከተገኘ የሚከተለዉን ጥያቄ መጠየቅ ትችላለህ? ዲን ፈጎ ዹፌ ዳፊን ብየት ዹፌ። ማል ጎኑ?

ለሰዉ ልጅ እሳትን የመፍጠር ጥበብ የሰጠዉ የእሳት ኣያያዝ እና ማዳፈን ጥበብም ለግሶት ነበር።

እግዝኣብሔር ያደረባቸዉ በዚህ ጥበብ ተክነዉ ምራቅ ያልዋጡ የኢትዮጵያ ልጆች ተነስተዉ ኣመከኑባቸዉ።

የኢትዮጵያ የተዋህዶ ፓትርያርክ ሆኑ ሌላ ሃይማኖተኛ የሆኑ የሃይማኖት መሪ፥

እኔ የኢትዮጵያ ኣምላክ ተዓምራትን የቆጠርኩኝ ልጅ ነኝ።

የኢትዮጵያ ኣምላክ የአክናተን ኣምላክ ነዉ። የአክናተን ኣምላክ የሙሴ ኣምላክ የሆነ ነዉ። የሙሴ ኣምላክ የእስራኤል ኣምላክ ነዉ።

እነዚህን ኣዕምሮ የምያንሳቸዉ፣ የታሪክ ዕዉቀት የምያንሳቸዉ፣ ሃይማኖት የሌላቸዉ ኣስመሳዮችን መምከር ካልተቻለ ሰብስቦ ማሰር ኣይቻልም?

Naga Tuma
Member+
Posts: 6803
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ሁሬሳ ባቃለ----> ለቅሶ እና ደስታው "ጎጃም ሊገነጠል ነው እሪሪሪሪ፤ ወሎ እንደት በመስቀል በዓል ጦርነት ያውጃል?ወሎ በድሮን ተደበደበ ዕልልልዕልልል"

Post by Naga Tuma » 29 Sep 2025, 11:39

Horus wrote:
28 Sep 2025, 17:50
gagi wrote:
28 Sep 2025, 16:27
ይህ Horus የሚባል አዋቂ መሳይ አጭበርባሪ እና ዱርዬ ነገር መሆን አለበት:: ስንቱን ሲዘባርቅ ለአመታት ተከታተልነው::

አንድ ወቅት ጉራጌ ነኝ ብሎ ቀርቦ ጉራጌ ክልል ካልሆነ የአቢይን መንግስት ካለሁበት በሚሳይል እመታለሁ እያለ ያዙኝ ልቀቁኝ ይል ነበር::

ከጥቂት ጊዜ ወዲህ ደግሞ የአቢይ መንግስትን የሚወዳደር አንዳች ሃይል በአለም አይገኝም እያለ ደጋግሞ ሲያውጅ ሰማነው::

የአጭበርባሪው አቢይ የማህበራዊ ሚድያ የሚፈበርካቸውን የዪትዩብ ዝባዝንኬ እየለጠፈ እመኑኝ ይለናል::

መላው ጉራጌ በአስቸኳይ ጊዜ ሁኔታ አዋጅ ውስጥ ከገባ ቆይቷል:: የአቢይ እና የሽመልስ መንግስት የጉራጌን ህዝብ አበሳውን እያሳየው ነው:: አሁን የጉራጌ ወጣቶች ብሶት ገንፍሎ እየወጣ ነው:: ይሁን እንጂ ይህ Horus የሚባል የእንግዴ ልጅ ካልሆነ እንደሰው የራሱን ወገኖች ሰቆቃ ሊያዳምጥ የሌሎች ማህበረሰቦችንም ብሶት ሊረዳ ሲገባ በተፃራሪ ሲቀላምድ እያየነው ነው::

በአንድ ወቅት አሳምሬ አውቀዋለሁ ሰካራም ነው እያለ ሲሰድበው ከነበረው ዶር ዳኛቸው ከሚባል ሰው የባሰ አድር ባይ እና ሸውራራ አመለካከት ሲይዝ አጃይብ ያሰኛል:: ብቻ በግብስብስ እና በትርኪ ምርኪ ሃሳቦች የተሞላ እንጉልፋቶ የሆነ አንጎል የተሸከመ የመረጃ ድረ ገፅን ከሚያቆሽሹትም ዋነኛው ነው:: Reader be ware!
gagi,
ባንተና በዳኛቸው መሃል ምንም ልዩነት የለም! እኔ ሆረስ አንድም ቀን የመነግስት ሆነ የዲክታተር አጨብጫቢ ስሆን አታገኘኘም! እኔ ሆረስ አንድም ቀን ለራሴም ሆነ ላንተ ጎሳ ትርክት አቦካቶ ሆኜ ኢትዮጵያን ከድቼ ለተገንጣይ ለወያኔ ለሻቢያ ለግብጽ ስሟገት አታገኘኘም ! እኔ ሆረስ አንድም ቀን ኃይል ስላሴን መንግስቱን መለስን አቢይን ስለምጠላ ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅም ተጻጻሪ ሆኜ ስቆም አታታገኘኘም!
ሆረስ ያማራ ተገንጣይና ጎሳ ፖለቲካ ነጋዴ ትርክት አጨብጫቢ ስላልሆኩኝ እንደ ብረት ጽኑ ከሆነው አርበኘንቴ ፈቀቅ አያደርገኝም! ዛሬ ላይ በሸኔ ፣ በጃዋር፣ በወያኔ፣ በፋኖ በሻቢያና በግብጽ የኢትዮጵያ ጠላቶች መሃል ቅንጣት ልዩነት የለም! ሁሉም ኢትዮጵያን እያወደሙ ነው!! እድሜ ይስጥህ ይህን ሃቅ ብርሃን ላይ ሲወጣ ለማየት!!! መልካም መስቀል!!!!
What is your current position and history about ጎሳ politics in Ethiopia?

Selam/
Senior Member
Posts: 16955
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሁሬሳ ባቃለ----> ለቅሶ እና ደስታው "ጎጃም ሊገነጠል ነው እሪሪሪሪ፤ ወሎ እንደት በመስቀል በዓል ጦርነት ያውጃል?ወሎ በድሮን ተደበደበ ዕልልልዕልልል"

Post by Selam/ » 30 Sep 2025, 19:08

ጥንብ ካድሬ
እዚህ እኩያ ያለህ መሰልህ ልታጭበረብር የምትሞክረው? ከአታቱርኪ አንስተህ ብር አምጡ ድረስ ፣ ዕርጉም ግለሰቦችን ስትክብና ስትገነባ እንጂ የምትውለው፣ የኢትዮጵያ ህዝብ ምናለ ብለህ አትጠይቅም።

ጥርብ!

Post Reply