በደመራው የማርያምን ስዕል እንዳትይዙ????
Posted: 28 Sep 2025, 01:24
@YaredSheme
የእመቤቴን ምስል ሲያይ የሚከፋው ሰይጣንና ለሰይጣን የደም ግብር ደም የሚያፋስስ ብቻ ነው
"የእመቤቴን ምስል ሲያይ የሚከፋው ሰይጣንና ለሰይጣን የደም ግብር ደም የሚያፋስ ብቻ ነው"
"@ፈቲያFacebook
አማራ ለራሱ እንጂ ሌላው ገደል ይግባ. ምድረ. ካድሬ ሁላ ማን በማን ሞት ነፃነቲን. ያገኛል. ወላሂ እኔ ስልጤ ነኝ. ግን ከአማራ ውጪ ያለው ዶናቁር ሆዳም ነው"
Hell with savage የወረዱ የበታችነት ሰሜት የሚያሰቃያችው Galla extremists!!!!