Page 1 of 1

ለብሽሽቅ ሲል እየፈረሰ ያለው የ ኦህዴ ሰሜን ምስራቅ እዝ ፣) ደሴ እና ወልድያም እየበሸቁልህ ነው

Posted: 26 Sep 2025, 15:14
by Za-Ilmaknun
እንግዲህ ልብ በሉ😂 ብልፅግና አማራውን ለማብሸቅ ብሎ ነው በድሮን እየፈጀው ያለው! ህልቆመሳፍርት የሌለውን ደንባራ ጉጀሌ መንጋ አሰማርቶ ፣ ህዝብ እየጨፈጨፈ ያለው አገዛዝ በብሽቀት ነው 😳

የ ኦህዴድ ስልብ እና ድልብ ካድሬ ጦርነት ምን እንደሆነ እንዃን ገለፃ የሚያገኘው ከ ፖኪስታን እና ከሞጣ የሚባል የስድብ አምበል ነው፣፣ በ ፖለቲካው መንደር ብትንትኑ የወጣው የ ደናቁርት ማህበር አሁን ደሞ በፋኖ አናብስት በ ሁለት ቀን ጦርነት አንድ ሙሉ እዙ ቢመክንበት ጊዜ ፣ በሽቄ ነው ወሎን ያስረከብኩት ብሎ አረፈው😂 ያው አይኑን በጨው አጥቦ መገረድ እና መወሻከት ልምዱ ስለሆነ፣ ግፋበት ብለነዋል፣፣ ኮሪደሩ እንዴት ውሎ ይሆን ? 😁🤔


Re: ለብሽሽቅ ሲል እየፈረሰ ያለው የ ኦህዴ ሰሜን ምስራቅ እዝ ፣) ደሴ እና ወልድያም እየበሸቁልህ ነው

Posted: 26 Sep 2025, 15:27
by Za-Ilmaknun
ሚሊሻው እግዚኦ በል እየተባለልህ ነው😂 የሙጃን ፣ገበሬ የ ብአዴን ደንጋዛ ሚሊሻ ተሰልፎ ለብሽሽቅ እየሰገደለት ነው፣) አገዛዙ የሄን ሚሊሻ አሰልፎ ነው ከ አማራ ህዝብ ጋር የሚሳፈጠው 🤣

https://www.facebook.com/share/v/1EVvTd ... tid=wwXIfr