የ አገዛዙ ሽንፈት እየበረታ ሲሄድ፣ ለ አገዛዙ የሚያገለግሉት የ አማራ ጀነራሎች በ ኦህዴድ ይረሸናሉ- ጀነራል ተፈራ ማሞ እንዳሉት
Posted: 25 Sep 2025, 15:03
አሁን ላይ አሰፋ ቸኮል የሚባል የ ብአዴን ባህላዊ ጀነራል ወሎ ላይ በደረሰው ሽንፈት ሳቢያ የ ቁም እስረኛ እንዲሆን የተደረገ ሲሆን፣ በቅርቡ እርምጃ ከሚወሰድባቸው እንከፎች አንዱ ሊሆን ይችላል፣፣
በሹመት እና በሃብት የተንበሻበሹት ባህላዊ ጀነራሎች የ አገልግሎት ጊዜያቸው በ ፋኖው ምት ሳቢያ እያበቃ ሲሆን፣ ለደረሰው ውድቀት ሁሉ ተጠያቂው ደሞ የብአዴን ደንገጡር ባህላዊ ጀነራሎች ናቸው

https://www.youtube.com/live/IdUw_PB40L ... bSh9AuVPpD
በሹመት እና በሃብት የተንበሻበሹት ባህላዊ ጀነራሎች የ አገልግሎት ጊዜያቸው በ ፋኖው ምት ሳቢያ እያበቃ ሲሆን፣ ለደረሰው ውድቀት ሁሉ ተጠያቂው ደሞ የብአዴን ደንገጡር ባህላዊ ጀነራሎች ናቸው
https://www.youtube.com/live/IdUw_PB40L ... bSh9AuVPpD