Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14743
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የሁሬሳ የመደመር ስሌት ግንዛቤ" የአንበሳ ደቦል፤ የላም ጥጃ፤ የአህያ ውርንጭላ፤ የጅብ ልጅ አንድ ላይ ሲውሉ ዘመኑ ብልጽግና ይሆናል።" ለህጻናት ተረት እና ምሣሌ

Post by Abere » 25 Sep 2025, 13:43

የሁሬሳ የመደመር ስሌት ግንዛቤ" የአንበሳ ደቦል፤ የላም ጥጃ፤ የአህያ ውርንጭላ፤ የጅብ ልጅ አንድ ላይ ሲውሉ ዘመኑ ብልጽግና ይሆናል።" ለህጻናት ተረት እና ምሣሌ እንድታተም ቢራኑ ነጋ ሊያደርገው ይችላል።

Abere
Senior Member
Posts: 14743
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የሁሬሳ የመደመር ስሌት ግንዛቤ" የአንበሳ ደቦል፤ የላም ጥጃ፤ የአህያ ውርንጭላ፤ የጅብ ልጅ አንድ ላይ ሲውሉ ዘመኑ ብልጽግና ይሆናል።" ለህጻናት ተረት እና ምሣሌ

Post by Abere » 25 Sep 2025, 15:33

ቆየ እኮ። :lol: በቁቤ ተጽፎ የተገኜው መታወቂያው ላይ ሁሬሳ ነው። የዚህ ፎረም አባላት ዳቦ ቆረሰው በኦፊሴል አጽድቀዋል። የሁሬሳ አባት ስም ተጠቅሶ ነበር - በቀለ ይሁን ሁንዴሳ ለጊዜው ጠፋብኝ። Odie በሶዶ ጎርዴና ደንብ መሰረት ዳቦ እንድቆረስ አስተባበረ እንጅ ምንም አላጠፋም። :mrgreen:
Misraq wrote:
25 Sep 2025, 14:54
እንዴ ሁሬሳ የሚለው ስሙን አፀናችሁለት?

Odie መቸም ነፍስህ አይማርም :lol: :lol:

Naga Tuma
Member+
Posts: 6757
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: የሁሬሳ የመደመር ስሌት ግንዛቤ" የአንበሳ ደቦል፤ የላም ጥጃ፤ የአህያ ውርንጭላ፤ የጅብ ልጅ አንድ ላይ ሲውሉ ዘመኑ ብልጽግና ይሆናል።" ለህጻናት ተረት እና ምሣሌ

Post by Naga Tuma » 26 Sep 2025, 04:29

Misraq wrote:
25 Sep 2025, 14:54
እንዴ ሁሬሳ የሚለው ስሙን አፀናችሁለት?

Odie መቸም ነፍስህ አይማርም :lol: :lol:
ስዉር ስፌት ኣሰረሰኝ ስትይ ኣልነበረም?

Naga Tuma
Member+
Posts: 6757
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: የሁሬሳ የመደመር ስሌት ግንዛቤ" የአንበሳ ደቦል፤ የላም ጥጃ፤ የአህያ ውርንጭላ፤ የጅብ ልጅ አንድ ላይ ሲውሉ ዘመኑ ብልጽግና ይሆናል።" ለህጻናት ተረት እና ምሣሌ

Post by Naga Tuma » 26 Sep 2025, 04:35

Abere wrote:
25 Sep 2025, 15:33
ቆየ እኮ። :lol: በቁቤ ተጽፎ የተገኜው መታወቂያው ላይ ሁሬሳ ነው። የዚህ ፎረም አባላት ዳቦ ቆረሰው በኦፊሴል አጽድቀዋል። የሁሬሳ አባት ስም ተጠቅሶ ነበር - በቀለ ይሁን ሁንዴሳ ለጊዜው ጠፋብኝ። Odie በሶዶ ጎርዴና ደንብ መሰረት ዳቦ እንድቆረስ አስተባበረ እንጅ ምንም አላጠፋም። :mrgreen:
Misraq wrote:
25 Sep 2025, 14:54
እንዴ ሁሬሳ የሚለው ስሙን አፀናችሁለት?

Odie መቸም ነፍስህ አይማርም :lol: :lol:
ሴት ከወንድ ጋር ሳትተኛ ልጅ ወለደች የኣፍርካ ሽሉ። እዴሳ ሲባል ሁሬሳ በል።

Post Reply