ዛሬ ሆነ ነገ ለመግዛት ፣ ለገንዘብ የሚደረገው አማራና አማራ ጦርነት ዞሮ ዞሮ ያማራና አማራ እርስ በርስ መገዳደል ነው ። ያኔ ሕዝቡ የሚበጀው ገዥ ማን ይሁን ማን ይወስናል ። አላማ ቢሱ ፋኖ አሁን መሸሸጊያ ትርክቱ ተቀምቷል ። ከብልጽግ ና የተሻለ ስርዓት ለአማራ ካለው አሳይቶ ሕዝቡን ያሳምን!
አሁን ምን አለ በሉ ያማራ ክልል ባጀት ሁሉ ያማራ ብልጽግና የራሱን ጦር ጉልበት ላይ አውሎት ክልሉ ወደ ባሰ ውድቀትና ቀውስ ሲገባ ተከታተሉ! የክልሉ ቀውስ ገና መጀመሩ ነው! ለምን ቢባል ስልጣን ስልጣን ስልጣን ነውና!
እስከ ተወሰነ ድረስ በትግሬም ያለው ይህው ነው ። ትግሬን ማን ይግዛ እራሳቸው ትግሬዎች ተዋግተው ይጨርሱት ። የኢትዮጵያ ሰራዊት ወደ ኢትዮጵያ ድምበሮች ሰፈሮ አገር ይጠብቅ ፣ ሲያስፈልግ ብሄራዊ ጥቅሞችን ለማስጠበቅ ጦርነት ያካሂድ!
አሁን ተራውን ለኢ አር ፋንዲያዎች መንጫጫት ልተወው
ሆረስ ነኝ