ሰበር ዜና!
የ12ኛ ክፍለጦር ዋና አዛዡ ሲቆስል፣ ምክትሉ ተማርኳል፣ 15 ፓትሮልና አምቡላንስ እንዲሁም ሁለት ኦራል ተማርኳል። 721 ጠላት ሲደመሰስ፣ 188 በላይ ተማርኳል!
2ተኛ ቀን ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) በታላቅ ድል ታጅቦ እንደቀጠለ ነው።
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ መስከረም 14 ቀን 2018 ዓ.ም ከጧቱ 12:00 ሰዓት የተጀመረው ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) በአምስቱም ኮሮች እና በዕዙ ልዩ ዘመቻ ከፍተኛ ተጋድሎ በማድረግ አስደናቂ ድሎችን እያስመዘገበ ተጠናክሮ ቀጥሏል።
2ተኛ ቀኑን በያዘው “ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) በዛሬው ዕለት መስከረም 15 ቀን 2018 ዓ.ም ተጠንክሮ የቀጠለ ሲሆን በዚህ ተጋድሎም አገዛዙ ለሁለት ዓመት የሰሜን ወሎ ዞን የጦር ማዘዣ ጣቢያ አድርጎት የነበረው የግዳን ወረዳ ሙጃ ከተማ በርካታ ምሽጎችን በመስበር በምኒልክ ዕዝ ሰራዊት በቁጥጥር ስር ውሏል።
የተገኙ ድሎች:-
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ በላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር የተደረገ የአውደ ውጊያ ተሳትፎ(በወንዳች ሙጃ ኩልመስክ ግንባር):-
1ኛ. እንደ ላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር የተገኘ ድል
ጥራሪ ክፍለ ጦር

21 ጥቁር ክላሽ

4 ብሬን

አንድ ዲሽቃ

2600 የክላሽ ተተኳሽ

3480 የብሬን ተተኳሽ

1250 የዲሽቃ ተተኳሽ

18 ምርኮኛ

147 የተደመሰሰ
ማረጉ ተማረ ክፍለ ጦር

122 ጥቁር ክላሽ

4 ብሬን

3200 የክላሽ ተተኳሽ

2190 የብሬን ተተኳሽ

3264 የድሽቃ ተተኳሸ

59 ምርኮኛ

256 የተደመሰሰ

24 የሞርተር ተተኳሽ
ተከዜ ክፍለ ጦር

59 ጥቁር ክላሽ

3 ብሬን

1850 የክላሽ ተተኳሽ

2940 የብሬን ተተኳሽ

44 ምርኮኛ

146 የተደመሰሰ

24 የሞርተር ተተኳሽ
1.1. ተከዜ ክፍለ ጦር 5ኛ ሻለቃ በራስ አንጎት ወረዳ አካባቢ የምትንቀሳቀሰው

10 ጥቁር ክላሽ

5 ሚሊሻ

250 የብሬን ተተኳሽ

230 የክላሽ ተተኳሽ የተማረከ
ተፈራ ማሞ ክፍለ ጦር

131 ጥቁር ክላሽ

5 ብሬን

2074 የክላሽ ተተኳሽ

3520 የብሬን ተተኳሽ

2800 የድሽቃ ተተኳሽ

62 ምርኮኛ

137 የተደመሰሰ

16 የሞርተር ተተኳሽ

ሌተናል ኮሎኔል ዘሪሁን የሚባል የተማረከ
ጠቅለል ሲል እንደ ላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር

343 ጥቁር ክላሽ

16 ብሬን

ሁለት ዲሽቃ

9954 የክላሽ ተተኳሽ

11500 የብሬን ተተኳሽ

7314 የዲሽቃ ተተኳሽ

716 የተደመሰሰ

188 ምርኮኛ
በአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ በዛሬው ዕለት የተማረከ ንብረት:-
• 15 ፓትሮል እና አምቡላንስ
• 2 ኦራል
በዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) በአምስቱም ኮሮችና በዕዙ ልዩ ዘመቻ ነጻ የወጡ ቦታዎች:-
• ሰሜን ወሎ ዞን ግዳን ወረዳ ዋና መቀመጫ የሆነችው ሙጃ ከተማ ጨምሮ ሙሉ ለሙሉ ወረዳው በፋኖ ቁጥጥር ስር ገብቷል።
• ሰሜን ወሎ ዞን ጋዞ ወረዳ መቀመጫ የሆነችው አስታይሽን ጨምሮ ወረዳው ሙሉ በሙሉ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገብቷል።
• ሰሜን ወሎ ዞን ራስ አንጎት ወረዳ መቀመጫ የሆነችውን አሁን ተገኝ ከተማን ጨምሮ ሙሉ በሙሉ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገብቷል።
• ሰሜን ወሎ ዞን ላስታ ወረዳ ብልባለ ከተማን ጨምሮ ከሹምሽሃ ቀበሌ ውጭ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገብቷል።
• ሰሜን ወሎ ዞን ጉባላፍቶ ወረዳ ከወልደያ ከተማ ውጭ ያለው ሙሉ በሙሉ በፋኖ ቁጥጥር ስር ውሏል።
• ሰሜን ወሎ ዞን ዳውንት ወረዳ ዋና መቀመጫ የሆነችው ኩርባ ከተማን ጨምሮ ወረዳውን ሙሉ በሙሉ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገብቷል።
• ሰሜን ወሎ ዞን ዋድላ ወረዳ ከኮን ከተማ ውጭ ያለው ሙሉለሙሉ በፋኖ ቁጥጥፍ ስር ገብቷል።
• ሰሜን ወሎ ዞን መቄት ወረዳ ከፍላቂትና ከገራገራ ከተማ ውጭ ያለው ሙሉ በሙሉ በፋኖ ቁጥጥር ስር ውሏል። ፍላቂትና ገረገራ ከተማ ላይ ትንቅንቅ እየተደረገ ነው።
• ደቡብ ወሎ ዞን አምባሰል ወረዳ ዋና መቀመጫ የሆነችው ታሪካዊቷ ውጫሌ ከተማ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገብታለች።
#ማስታወሻ:- የምስራቅ አማራ ኮር 1፣ የምስራቅ አማራ ኮር 2፣ የልጅ እያሱ ኮር እና የንጉስ ሚካኤል ኮር ቁጥራዊ መረጃዎች እንደተጠናቀቁ የምናደረስ ይሆናል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው)
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
መስከረም 15/2018 ዓ.ም
https://www.facebook.com/share/p/1DbRD9 ... tid=wwXIfr