ሁሬሳ እንኳን ለሰሞነ እሬቻ አደረሰህ በሉት! እባካችሁ ቪድዮ ጋብዙት " ክላሽ ያምረኛል፤ ዲሽቃ ያምረኛል... ቸሬ ብርሃኑ ያስታጥቀኛል። ታንክ ይቀረኛል" የሚለውን lyrics.
Posted: 25 Sep 2025, 11:05
ሁሬሳ እንኳን ለሰሞነ እሬቻ አደረሰህ በሉት! እባካችሁ ቪድዮ ጋብዙት "ክላሽ ያምረኛል፤ ዲሽቃ ያምረኛል... ቸሬ ብርሃኑ ያስታጥቀኛል። ታንክ ይቀረኛል" የሚለውን lyrics.
እንዳማራው ቀረ - ልቡ እየተቁላላ፤
ድል ቁርስ እያማራው -ተቆርሶ ተበላ፤
የሁሬሳ ወገን ያ! ምርኮኛው ጁላ።
ለሦስት ቀን ብሎ መጥኖ ለክቶ -አገልግል አንግቶ፤
ሦስት አመት ዳከረ አማራ አገር ገብቶ።
ቁርስ ምሳ እና እራት - አውራጅ ተዘርግቶ፤
ከአቆልቁሊቱ ላይ በላው ፋኖ ገብቶ፤
አትሩጥ አንጋጥ - ከሰማይ ወፍ ጠባይ እስኪ ተገንዘቡ፤
መሳሪያ እንደ መና ለፋኖ መዝነቡ፤
ክላሽ ነው፤ ስናይፐር፤ ሞርታር ወይስ ድሽቃ፤
ባመጣው መሳሪያ በፋኖ ተወቃ።
ታንክ፤ መድፍ፤ ድሮን መቸ ይቀሩና፤
እነ ሁሬሳዎች በመጨረሻው ቀን የሚያውት ነው ገና።
አህያ ነቅታ አውቃ ተጠብባ - ዝናብ ሊመጣ ሲል ጆሮዋን ቀስራ፤
ሩጣ ታመልጣለች እንዳታይ መከራ።
ጁላ እና ሁሬሳ ከመከራ አልጋላይ ግን መጋደማቸው፥
እሬቻ አምላካቸው ማስተዋል ነስቷቸው።
እንዳማራው ቀረ - ልቡ እየተቁላላ፤
ድል ቁርስ እያማራው -ተቆርሶ ተበላ፤
የሁሬሳ ወገን ያ! ምርኮኛው ጁላ።
ለሦስት ቀን ብሎ መጥኖ ለክቶ -አገልግል አንግቶ፤
ሦስት አመት ዳከረ አማራ አገር ገብቶ።
ቁርስ ምሳ እና እራት - አውራጅ ተዘርግቶ፤
ከአቆልቁሊቱ ላይ በላው ፋኖ ገብቶ፤
አትሩጥ አንጋጥ - ከሰማይ ወፍ ጠባይ እስኪ ተገንዘቡ፤
መሳሪያ እንደ መና ለፋኖ መዝነቡ፤
ክላሽ ነው፤ ስናይፐር፤ ሞርታር ወይስ ድሽቃ፤
ባመጣው መሳሪያ በፋኖ ተወቃ።
ታንክ፤ መድፍ፤ ድሮን መቸ ይቀሩና፤
እነ ሁሬሳዎች በመጨረሻው ቀን የሚያውት ነው ገና።
አህያ ነቅታ አውቃ ተጠብባ - ዝናብ ሊመጣ ሲል ጆሮዋን ቀስራ፤
ሩጣ ታመልጣለች እንዳታይ መከራ።
ጁላ እና ሁሬሳ ከመከራ አልጋላይ ግን መጋደማቸው፥
እሬቻ አምላካቸው ማስተዋል ነስቷቸው።