በግማሽ ቀን አውደ ውጊያ ውሎ ሁለት ከፍለጦር የ ኦህዴድ ሰራዊት የሚደመሰስበት ሚስጥር ምን ይሆን?
Posted: 24 Sep 2025, 13:48
ሀገር እና ድንበር ከማስከበር ፣ የ ህዝብ ደህንነት እና ሰላምን ከማሰጠበቅ ይልቅ፣ እመራዋለሁ የሚለውን ህዝብ ዘመን ባፈራወ መሳሪያ ሁሉ ለመጨፍጨፍ የሚሰማራ
ሰራዊት ያለው በ ኦህዴድ መራሹ የ ኢተረዮዽያ አገዛዝ ብቻ ነው፣፣
ይህ መንጋ፣ በሰራዊት ደረጃ ንፁሃንን ከመረሸን እና የደሃ ሀብት ንብረት ከመዝረፍ የዘለለ አላማ አለው ብሎ ለመናገር አይቻልም፣፣የ ኦህዴድ መኳንንት የ አንድ ብሄር የበላይነት ለማፅናት እንደመሳሪያ የሚጠቀሙበት ፣ መናጆ ሰራዊት የሚሞትለት አላማ ስለሌለው በየሄደበት ይደቆሳል በውርደት ይሸነፋል፣፣ ምናልባትም በታሪክ አምድ አገዛዙ፣ ሎሌው እና ቅልብ ዘረ-ፈጅ ሰራዊቱ፣ በ ሃገር አጥፊነት ሊከተቡ ቢችሉም፣ እንደ ሃገር ግን የሚያወርሱን ውርደት መለኪያ የለሽ ነው የሚሆነው፣፣
እነ ጋሽ ኮሪደሩም በራሳቸው ላይ የሚተኩሱበትን ሚስጥር አብሮ መፈተሽ ሳያስፈልግ አይቀርም፣፣ ለዚህ ሁሉ ትርምስ እና ውድመት ተጠያቂው ፣ በራስ ያለመተማመን የ ዝቅተኝነት ስሜት እንደሆነ ቢገለፅም፣) ዝቅታን በዝቅታ ማለፍ ግን ከቶ አይታሰብም፣፣
እና ምን መሰለህ - ገና ትወቃለህ ፣ እያልኩህ ነው 