Page 1 of 1
የ እነ ድል ቁርሱ የጁላ እና አብቹ ግብስብስ መንጋ ወሎ ቤተ አማራ ላይ ፣ የያዙትን ሁሉ አስረክበው፣ በድል እየተምነሸተሹ ስለመሆኑ ፣ ያልሰማ ካለ
Posted: 24 Sep 2025, 12:44
by Za-Ilmaknun
በ አራቱም የ አማራ ቀጠና እየተወቃ ያለው የ አብቹ አስብ አስመላሽ ጉጀሌ፣ ዛሬ ደሞ ለወሬ ነጋሪ ሳይተርፍ ያለቀው አልቆ፣ እጁን ያንጨፈረረው ተርፎ፣ የያዘውን ሁሉ ለ ፋኖ አስረክቦ፣ በድል ላይ ድል አስመዘገበ

አዎ ብልጥግና ክፉ መስማት አይወድም! እዛው ስለ ኮሪደሩ አውራ ተብለሃል
Re: የ እነ ድል ቁርሱ የጁላ እና አብቹ ግብስብስ መንጋ ወሎ ቤተ አማራ ላይ ፣ የያዙትን ሁሉ አስረክበው፣ በድል እየተምነሸተሹ ስለመሆኑ ፣ ያልሰማ ካለ
Posted: 24 Sep 2025, 13:23
by Za-Ilmaknun
This is a complete meltdown of the OPDO militia. Generals are sacked, military commanders are dismissed and the military establishment is engulfed in awe and shock. In the meantime, the corridor is still the talk of the town
Re: የ እነ ድል ቁርሱ የጁላ እና አብቹ ግብስብስ መንጋ ወሎ ቤተ አማራ ላይ ፣ የያዙትን ሁሉ አስረክበው፣ በድል እየተምነሸተሹ ስለመሆኑ ፣ ያልሰማ ካለ
Posted: 24 Sep 2025, 13:31
by Za-Ilmaknun
እነዚህ የመከላከያ አባላት በዛሬው ዕለት ብቻ በወሎ ግንባር በፋኖ ከተማረኩት መካከል ጥቂቶቹ ናቸው።
ፋኖዎች በዚህ መልክ ምርኮኛ ወታደሮችን ሲያጽናኗቸው እና ሲያበረታቷቸው ማዬት እጅግ ደስ ይላል። አዎ! እንዳላችሁትም ወንድሞቻችሁ ናቸው። ብዙዎቹ ወደው ሳይሆን ተገደው የተሰለፉ ናቸው። ቤተሰቦቻቸው በጭንቀት ላይ ነው የሚገኙት። ስለዚህም ዓለማቀፍ የምርኮኞችን አያያዝ ህግ መሰረት ባደረገ መልኩ በጥሩ ሁኔታ ጠብቃችሁ ወደ ቤተሰቦቻቸው እንደምትሸኟቸው ወይም ለቀይ መስቀል እንደምታስረክቧቸው እርግጠኞች ነን።

ደረጄ ሃብተወልድ እንከተበው
ምስሉን ለማየት ፣
https://www.facebook.com/share/v/176bLd ... tid=wwXIfr
Re: የ እነ ድል ቁርሱ የጁላ እና አብቹ ግብስብስ መንጋ ወሎ ቤተ አማራ ላይ ፣ የያዙትን ሁሉ አስረክበው፣ በድል እየተምነሸተሹ ስለመሆኑ ፣ ያልሰማ ካለ
Posted: 24 Sep 2025, 13:58
by Za-Ilmaknun

"ሰሜን ምስራቅ ዕዝ ከነ ሙሉ ሰራዊቱና የጦር መሣሪያው ምኒልክ ዕዝን ተቀላቅሏል" ቢባል ይገልፀዋል።ይሄ የመሳሪያ ርክክብ እንጂ ጦርነት ሊባል አይችልም!
https://www.facebook.com/share/v/175vkG ... tid=wwXIfr
Re: የ እነ ድል ቁርሱ የጁላ እና አብቹ ግብስብስ መንጋ ወሎ ቤተ አማራ ላይ ፣ የያዙትን ሁሉ አስረክበው፣ በድል እየተምነሸተሹ ስለመሆኑ ፣ ያልሰማ ካለ
Posted: 24 Sep 2025, 14:02
by Za-Ilmaknun
ደርሶናል
ኔክስት ታይም ብርሀኑ ጁላ ለፋኖ ንብረት የሚሸከም ኃይል አብሮ እንዲያሰማራ ተጠይቋል።
ማህበራዊ ሚዲያው ስላቁ አይጣል ነው