Page 1 of 1
ደንጌሳት በክስታኔ ጉራጌ! እንኳን ለታላቁ መስቀል ክብረ ብርሃን ሳምንት አደረሰን!
Posted: 23 Sep 2025, 20:46
by Horus
መስከረም 12 የሌማት ማይ (መሶብ ማውረጃ ቀን)
መስክረም 13 ዎልቀነ (የእናቶች መስቀል)
መስከረም 14 ደንጌሳት (የልጆች መስቀል)
መስከረም 15 (የጨርቆስ ማይ)
....
....
እስከ ጥቅምት 5 አቦ እለት አዳብና (የወጣቶች መተጫጫ የጫወታ ሳምንት!
ማይ ቀን ማለት ነው፤ አይሁዶች ገልብጠው ዮም የሚሉት ማለት! እነሱም ዮም ኪቡር የተባለ ክብረ ብርሃን አላቸው
ደመራ ምጅር ይባላል
ችቦ ገድራ ይባላል
ክረምት ክርማን ይባላል
እንቁጣጣሽ አክራሚ እንለዋል!
መስቀል የሚለው ቃል በጥንታዊ ትርጉም Festival of The Rising Sun የብርሃን መወለድ ክብረ ብርሃን ማለት ነው! ክረምት አብቅቶ የብራ ወራት ጸደይ መጀመሪያ ማለት ነው! እሱም በአደየ አደይ የመስቀል አበባ እልል ብለን እንቀበለዋለን !!! ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዝብ ከክርስትና በፊትም እምነት ነበረው! ክክርስትና ስልምና በኋላም መስቀልን የመሳሰሉ ገናና በዓላት ባህላቶቹን ጠብቆ ያለ ነው !!!
Posted: 23 Sep 2025, 21:21
by eden
እንኳን አደረሰን!
thanks for sharing your knowledge as well
Re: ደንጌሳት በክስታኔ ጉራጌ! እንኳን ለታላቁ መስቀል ክብረ ብርሃን ሳምንት አደረሰን!
Posted: 23 Sep 2025, 21:35
by Horus
አዳብና በአማውቴ (ግፊትጌ ሜዳ) ፣ ሶዶ
Re: ደንጌሳት በክስታኔ ጉራጌ! እንኳን ለታላቁ መስቀል ክብረ ብርሃን ሳምንት አደረሰን!
Posted: 23 Sep 2025, 21:40
by Odie
Thief
Celebrating like a Gurage, politicizing like Aramuma!
That is Gurage culture, not Sodo 
Why did not you post is with Nation-nationalities Meskal? why Sodo alone?
Eden is happy now because you jump like ape from one political stand to the other. You were dead EPRP....Kinijit....Fano...Now Medemer-Kingdom. I HATE A PERSON LIKE YOU AND BIRHANO WITH NO STAND; CHANGING YOUR COLORS LIKE CHAMELON. YOU HAVE TO ACCEPT TPLF now because there is no difference between the political philosophy of medemer-kingdom and TPLF nation nationality bullshiiiiit
Re:
Posted: 23 Sep 2025, 22:32
by Dama
eden wrote: ↑23 Sep 2025, 21:21
እንኳን አደረሰን!
thanks for sharing your knowledge as well
https://youtube.com/shorts/Awn1mq7OG9A? ... 0s0pDPC6bC
Re: ደንጌሳት በክስታኔ ጉራጌ! እንኳን ለታላቁ መስቀል ክብረ ብርሃን ሳምንት አደረሰን!
Posted: 23 Sep 2025, 22:45
by Horus
Toxic Dama. Sick.
Re: ደንጌሳት በክስታኔ ጉራጌ! እንኳን ለታላቁ መስቀል ክብረ ብርሃን ሳምንት አደረሰን!
Posted: 23 Sep 2025, 22:52
by Odie
Re: ደንጌሳት በክስታኔ ጉራጌ! እንኳን ለታላቁ መስቀል ክብረ ብርሃን ሳምንት አደረሰን!
Posted: 23 Sep 2025, 22:55
by Horus
Re: ደንጌሳት በክስታኔ ጉራጌ! እንኳን ለታላቁ መስቀል ክብረ ብርሃን ሳምንት አደረሰን!
Posted: 23 Sep 2025, 23:09
by Horus
የተባረከ ሕዝብ የተባረከ መሬት ! አሚን!
Re: ደንጌሳት በክስታኔ ጉራጌ! እንኳን ለታላቁ መስቀል ክብረ ብርሃን ሳምንት አደረሰን!
Posted: 23 Sep 2025, 23:24
by Horus
A people of gratitude! Blessed! The Spinal cord of Ethiopia!
Re: ደንጌሳት በክስታኔ ጉራጌ! እንኳን ለታላቁ መስቀል ክብረ ብርሃን ሳምንት አደረሰን!
Posted: 23 Sep 2025, 23:43
by Dama
Horus wrote: ↑23 Sep 2025, 22:45
Toxic Dama. Sick.
Double agent of tplf and pp. How do you do that?
Re: ደንጌሳት በክስታኔ ጉራጌ! እንኳን ለታላቁ መስቀል ክብረ ብርሃን ሳምንት አደረሰን!
Posted: 23 Sep 2025, 23:45
by Horus
ማን ይንገር የነበረ! ማን ያርዳ የቀበረ! ማን ይሰይም የፈጠረ !
የአዳብና ቃል ትርጉም ላይ የእኔ ምርምር የሚያሳየው በአፈ ታሪክ ከሚነገረው የተለየ ነው ። ቃሉ አዳምና ሄዋን ማለት ሳይሆን አደይ አብና ማለት ነው ። እሱም የአደየ አበባ መሰጫጫ ቀን ማለት ነው። በክስታኔኛ አደየ ማለት አደይ አበባ ማለት ነው ። አብና እንደ ወረደ ስጦታ ማለት ነው ፣ ስለዚህ ቃሉ በቀጥታ አደየአብና ማለት ነው
Re: ደንጌሳት በክስታኔ ጉራጌ! እንኳን ለታላቁ መስቀል ክብረ ብርሃን ሳምንት አደረሰን!
Posted: 23 Sep 2025, 23:48
by sesame
የሓይቅ ሃይል ― Landlocked Ethiopia is so determined that it acquired speedboats to build «የሓይቅ ሃይል» and called it "a Navy" to patrol the GERD reservoir as if the Egyptian or Somali pirates might show up to hijack the water.
https://www.facebook.com/share/p/14LdUYXLPPK/
Re: ደንጌሳት በክስታኔ ጉራጌ! እንኳን ለታላቁ መስቀል ክብረ ብርሃን ሳምንት አደረሰን!
Posted: 23 Sep 2025, 23:59
by Dama
Odie, it's not a bad thing that latter additions to historical Gurage love our language and culture. Even when they decide to leave, they still keep our language and culture. Take Silte as an example. If Kistane leaves Gurage, which it will at certain political point, they will keep their Gurage dialect and culture though badly splashed with Oromofa.
.
But, Qebena and Mareqo, who came to live on our lands after having been pushed from their lands in the Arsi area during the onslaught of Oromo migration to central Ethiopia in the 1800s will add new Gurage dialects after losing their Hadyiatic language. Culturally in marriage, settlement pattern, house styles, food, music and dance are already Gurages with no trace of commonality with Hadiya or Kembata. Give them enough time, they will identify themselves as Mareqo Gurage and Qebena Gurage in the void Silte and Kistane created.

Re: ደንጌሳት በክስታኔ ጉራጌ! እንኳን ለታላቁ መስቀል ክብረ ብርሃን ሳምንት አደረሰን!
Posted: 24 Sep 2025, 00:28
by Horus
የሕይወት ሁሉ እናይት! የፍጥረት ሁሉ ምንጭ ብርሃን ነው !!!! የአለምን ምስጢር መርምረው ላዩት ቅም አያቶቻችን ዬቦ ለነሱ!
ኢምር ወይም ዪምር እጅግ ድንቅ የሆነ የኮከብ ብርሃን ሲሆን ውብ የሆነ የጸሃይ ብርሃንንም ዪምር የሚሉ አሉ ። የጸሃይ ብርሃን ግን ጨበር ነው የሚባለው!
Re: ደንጌሳት በክስታኔ ጉራጌ! እንኳን ለታላቁ መስቀል ክብረ ብርሃን ሳምንት አደረሰን!
Posted: 24 Sep 2025, 00:56
by Horus
የአንድ ሕዝብ እድሜ በባህሉ ስፋትና ጥልቀት ይለካል !
Re: ደንጌሳት በክስታኔ ጉራጌ! እንኳን ለታላቁ መስቀል ክብረ ብርሃን ሳምንት አደረሰን!
Posted: 24 Sep 2025, 14:20
by Horus
ወብላለቅ = መደሰት
ወጊና = መሻገር
ግሪድ = ልጃገረዶች
ፊቃቆ = አክርማ
ኧውጀ = ዜና/ወሬ
ጊስት = ንግስት
ወዘብር = መመለስ
አጋት = ትከሻ
ደራቃ = ጨረቃ
Re: ደንጌሳት በክስታኔ ጉራጌ! እንኳን ለታላቁ መስቀል ክብረ ብርሃን ሳምንት አደረሰን!
Posted: 24 Sep 2025, 21:25
by Horus
ክርማንና ክስታኔ!
ክርማን = ክረምት
ንባሮት = አኗኗር
ገሞጂ = ቆላ (lowland)
ዳሞት = ደጋ (ተራራማ አገር)
ተጋን = የእንሰት ተክል ማሳ
አባር = በጋ
ገንዳ = ጎረቤት
ነግዳ = እንግዳ
ኧሮሻት = ተለምዶ፣ ባህል
ኧፋት = ወተት
ፋና = የእሩቅ እይታ (በፋና ያሊዩ በሩቅ ይታያል ማለት ነው)
ሞጨ = መንገድ
ገየት = ሰፈር
Re: ደንጌሳት በክስታኔ ጉራጌ! እንኳን ለታላቁ መስቀል ክብረ ብርሃን ሳምንት አደረሰን!
Posted: 24 Sep 2025, 21:40
by Horus
Re: ደንጌሳት በክስታኔ ጉራጌ! እንኳን ለታላቁ መስቀል ክብረ ብርሃን ሳምንት አደረሰን!
Posted: 24 Sep 2025, 23:34
by Horus
የመስቀል ገበያ
ጨም = ውድ
ጬሮ = ጉፋያ
ግራት = ጥጋብ (ገራሁም = ጠግቤያለሁ፤ ገበያ ሞልቶ ሲቆም ገበዪ ግራትን = ገበያው ጥጋብ ነው ይባላል
ምካት = ችግር
ኧኩሳ = ቆጮ (ቆጮ አማርኛ ነው)
ማኛም = እንኳን (ማኛም አሰላንህም! = እንኳን አደረሳችሁ)
ወክላለት = መዘጋጀት
ትክላለት = ድርጅት
ዎንም እን = እውነት ነው