Page 1 of 1

ከፈረሱ አፍ ስማው “ ብልፅግና በድንገት እጃችን ላይ ይበተናል፣፣ መከላከያው እንኳን የ አስተዳደር መዋቅሩን ፣ እራሱንም መጠበቅ ተስኖታለ”

Posted: 23 Sep 2025, 14:50
by Za-Ilmaknun
:mrgreen: እንግዲህ እነ ጭሎ በፓኪስታኑ አፍ ሰለመንግስታቸው እና ግፈኛ ጦራቸው ብዙ ቢዘበዝቡም፣ የ ብልፅግና መኳንንት እና ሹማምንት ግን፣ በመኖሪያ ቤታቸው እንኳን ማደር እነደተሳናቸው እየተናገሩ ነው፣፣

የ ኦህዴድ ብልፅግና ሰራዊት መሳሪያ ተሸክሞ እንገፍ እንገፍ የሚል መንጋ እንጂ፣ ሃገራዊ ጦር ሆኖ ስርዐት ማስከበር አይችልም ነው፣፣ የ ተኩስ ድምፅ በሰማ ቁጥር እጁን አንጨፍሮ የሚበረከከው የ ብርሃኑ ነጋ እና ጁላ ሰራዊት ፣ ብትንትኑ ሊወጣ አንድ አሙስ ቀርቶታል፣፣ እየጠበቅን ያለነው የነ አይነኩሉን ምተሃተኛ ትንቢት ብቻ ነው 😂😂😂