Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 39827
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ⛑️ የወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት ስጋት ያደረበት ባንዳው አቢይ አህመድ ለ66 ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች የማዕረግ ሹመት ሰጠ። ⛑️

Post by Horus » 23 Sep 2025, 12:01

ፊያሜታ፣
ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል ይባላል! ወያኔ በ27 አመት ንፍጥ ለቅላቂ አጋዛዟ በሺ የሚቆጠሩ ዩኒፎርም መልበስ የማይችሉ ጄኔራሎች እንዳልፈለፈለች ዛሬ ተገንጣይ ትግሬ ቢያለቃቅስ ማን ይፈረማል? የሚያስቀው ግ ን ከፍየሉ በላይ የሻቢያ ማለቃቀስ ነው ! በኢትዮጵያ ያለው ሌላ ቀን ነው ቻሉት!


Post Reply