Page 1 of 1

እንኳን ለሽናሻ አዲስ አመት መስቀል አደረሳችሁ!

Posted: 21 Sep 2025, 18:36
by Horus
የመስክረም ወር የኦሪት ሕዝቦች ፣ የብርሃን አምላክ አምላኪዎች ሁሉ ዘመነ መለወጫ እጹብ ድንቅ ወር ነው። ኦርቶዶክሶች መስክረም አንድ ላይ ቅዱስ ዮሃንስን አክብረናል! አይሁዶች ሮሻ ሻን (የአመት ርዕስ) የአመት መጀመሪያ ሰሞኑን አክብረዋል! ሽናሻና ወላይታ ዛሬ መስከረም 11 አክብረዋል! ታላቁ የጉራጌ በዓል መስቀል (ጥንታዊ አዲስ አመታቸው) የዛሬ ሳምንት ይከበራል።

መስቀል (ምስ ራዕ) Sun-Rise, The Rising Sun የብርሃን መውጣት ማለት ነው። ሌላው ቀርቶ ሽናሻዎች ጋሪ ኦሮ ሲሉ ኦሮ የሚለው ቃል ብርሃን ማለት ነው! እራሱ ጋሪ (ካር) የሚሉት ቃል ጉራጌ አክራሚ የሚለው ክረምት ከሚለው ቃል የወረደ ነው። ጥንት አዲስ አመት የክረምት ማብቂያና የበርሃን ወራት መወለድ ክብረ በአል ነበር ! ድንቅ ነው!

የደስታና የፍንደቃ መስቀል ይሁንላችሁ !!!

Re: እንኳን ለሽናሻ አዲስ አመት መስቀል አደረሳችሁ!

Posted: 21 Sep 2025, 18:44
by Horus

Re: እንኳን ለሽናሻ አዲስ አመት መስቀል አደረሳችሁ!

Posted: 21 Sep 2025, 19:05
by Odie
Horus wrote:
21 Sep 2025, 18:36
የመስክረም ወር የኦሪት ሕዝቦች ፣ የብርሃን አምላክ አምላኪዎች ሁሉ ዘመነ መለወጫ እጹብ ድንቅ ወር ነው። ኦርቶዶክሶች መስክረም አንድ ላይ ቅዱስ ዮሃንስን አክብረናል! አይሁዶች ሮሻ ሻን (የአመት ርዕስ) የአመት መጀመሪያ ሰሞኑን አክብረዋል! ሽናሻና ወላይታ ዛሬ መስከረም 11 አክብረዋል! ታላቁ የጉራጌ በዓል መስቀል (ጥንታዊ አዲስ አመታቸው) የዛሬ ሳምንት ይከበራል።

መስቀል (ምስ ራዕ) Sun-Rise, The Rising Sun የብርሃን መውጣት ማለት ነው። ሌላው ቀርቶ ሽናሻዎች ጋሪ ኦሮ ሲሉ ኦሮ የሚለው ቃል ብርሃን ማለት ነው! እራሱ ጋሪ (ካር) የሚሉት ቃል ጉራጌ አክራሚ የሚለው ክረምት ከሚለው ቃል የወረደ ነው። ጥንት አዲስ አመት የክረምት ማብቂያና የበርሃን ወራት መወለድ ክብረ በአል ነበር ! ድንቅ ነው!

የደስታና የፍንደቃ መስቀል ይሁንላችሁ !!!

Offer that wish to your bashasha goon Lord of ethnic aparthied :lol:
We have our own holidays, no body needs your wish, drunkard :lol: Make 85 days per year new your holiday for your ethnic rubbish.
Aimless dead EPRP :lol:

Re: እንኳን ለሽናሻ አዲስ አመት መስቀል አደረሳችሁ!

Posted: 21 Sep 2025, 21:56
by Misraq
ቂንጥራም ሁሬሳ። :lol:

Re: እንኳን ለሽናሻ አዲስ አመት መስቀል አደረሳችሁ!

Posted: 22 Sep 2025, 00:18
by Naga Tuma
Horus wrote:
21 Sep 2025, 18:36
የመስክረም ወር የኦሪት ሕዝቦች ፣ የብርሃን አምላክ አምላኪዎች ሁሉ ዘመነ መለወጫ እጹብ ድንቅ ወር ነው። ኦርቶዶክሶች መስክረም አንድ ላይ ቅዱስ ዮሃንስን አክብረናል! አይሁዶች ሮሻ ሻን (የአመት ርዕስ) የአመት መጀመሪያ ሰሞኑን አክብረዋል! ሽናሻና ወላይታ ዛሬ መስከረም 11 አክብረዋል! ታላቁ የጉራጌ በዓል መስቀል (ጥንታዊ አዲስ አመታቸው) የዛሬ ሳምንት ይከበራል።

መስቀል (ምስ ራዕ) Sun-Rise, The Rising Sun የብርሃን መውጣት ማለት ነው። ሌላው ቀርቶ ሽናሻዎች ጋሪ ኦሮ ሲሉ ኦሮ የሚለው ቃል ብርሃን ማለት ነው! እራሱ ጋሪ (ካር) የሚሉት ቃል ጉራጌ አክራሚ የሚለው ክረምት ከሚለው ቃል የወረደ ነው። ጥንት አዲስ አመት የክረምት ማብቂያና የበርሃን ወራት መወለድ ክብረ በአል ነበር ! ድንቅ ነው!

የደስታና የፍንደቃ መስቀል ይሁንላችሁ !!!
ኢትዮጵያ ዉስጥ ያላችሁ የሃይማኖት ኣባቶች ሆይ፥ ቃሉዎች ወይም አቡኖች ወይም ሼሆች፥

እኔ ስለ ሃይማኖት ሆነ ስለ መለኮታዊ አሰራር ምንም ዕዉቀት የሌለኝ ሰዉ ነኝ።

በዚህ ግዜ የተለያዩ ነገሮችን ኣስታዉሼ ለማብራራት ብሞክር ከመለኮታዊ አሰራር ዉጪ ማብራራት ከአቅሜ በላይ ሆኖብኛል።

እነዚህ ሁለት ኢትዮጵያዊያንን ስለ መለኮታዊ አሰራር መኖር መክሬ መክሬ ደንቆሮዎች ሆነዉ እነሱን መምከርም ከአቅሜ በላይ ሆኖብኛል። ይህ የህሊናቸዉ መባዘን ጤንነት ነዉ ማለትም ኣልችልም።

እባካችሁ ስለ መለኮታዊ አሰራር ልትመክሯቸዉ ትችላላችሁ። ብያንስ ስለማያዉቁት አሰራር ዝም እንዲሉ?

Re: እንኳን ለሽናሻ አዲስ አመት መስቀል አደረሳችሁ!

Posted: 22 Sep 2025, 04:51
by Naga Tuma
Misraq wrote:
21 Sep 2025, 21:56
ቂንጥራም ሁሬሳ። :lol:
ቃሉ የማይል ጋሪ ያለዉ ዬት ሃገር ነዉ?

ቃሉ ሀመቺሳ የምያስወስድ ሀይል ኣለዉ የሚል ወሬ በልጅነቴ ሰምቼ ነበር።

ሉበ አብተዉ ከበደ ፉፋ የቃሉ ደብዳቤ ኣልደረሰዉም ይሆናል።

አባ ገዳ በቃሉ ሙደ ተደርጎለት ነዉ አባ ገዳ የሚሆነዉ።

ስለዚህ ሉበ አብተዉ ከበደ ፉፋ ዬትኛዉ ቃሉ ጋ ሄዶ ሙደ ኣግኝቶ ነዉ ሉበ ሆኜኣለሁ ያለዉ?

ካልተሳሳትኩ ኢትዮጵያ ዛሬ ሚካኤል ነዉ። በዚህ ቀን ሰዉ ቀንቶት እግዝኣብሔር ሚካኤልን ላከልኝ ብሎ ቀናኝ ያለዉ ሰዉ ዉሎ ሰንብቶ እግዝኣብሔር የማይወደዉን ሃጥዓት ቢሰራ እግዝኣብሔር እንዴት ነዉ የምያያዉ?

Re: እንኳን ለሽናሻ አዲስ አመት መስቀል አደረሳችሁ!

Posted: 22 Sep 2025, 07:54
by Odie
ሆሩስ ዘ-ሶዶ and ሺናሻ are originally from ancient Egypt. Their language similarity among many things and their cultures pulls them right back to ancient Egypt-lost history should come out :lol: :lol:
Blood is thicker :lol:
He is remembering them in meskal :lol: