Page 1 of 1
"ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በመጪው መስከረም የጋዝ ምርት ለገበያ ታውላለች!" ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ
Posted: 21 Sep 2025, 11:11
by sesame
Horsey,
Are the pipe-lines ready to take Ogaden gas to Djibooty! ወይስ በጀሪካን ነው ለገበያ የምታቀርቡት! What can be more humiliating than to be swindled by a 7th grade drop-out scam artist!
Re: "ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በመጪው መስከረም የጋዝ ምርት ለገበያ ታውላለች!" ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ
Posted: 21 Sep 2025, 11:28
by sesame
Finfinne Press
2h
የደሞዝ ጭማሪውን በመስከረም ወር እንከፍላለን ብላለች ብልፄ ... ጀዋር የመንግስት ሰራተኞች የደሞዝ ጭማሪን አስመልክቶ ሀሳቡን ከሰጠ በ24 ሰአት ውስጥ አፋጣኝ ምላሽ ተሰጥቷል።
ብልፄ አሁን ላይ ከመኩራራት አለም ወጥታ እንደ እሳት አደጋ መኪና በሚሰጣት አጀንዳ ላይ ትሯሯጣለች። እንደከዚህ ቀደሙ ማን ምን ያመጣል ብላ በዝምታ የምትቆዝምበት የምቾት አለሟን ተነጥቃለች።
የህዝብን ጥያቄ በማነቃቃት ወደ ዋና አጀንዳነት በማምጣት የብልፄን የብልጭልጭ ፕሮፖጋንዳ በመበጣጠስ ምቾት መንሳት ማለት ይህ ነው። ከዚህ በኃላ ብልፄ በሹክሹክታ ድምፅ እንኳን የማትተኛበት ጊዜ ተፈጥሯል።
https://www.facebook.com/share/1C1Vibqhiy/
Re: "ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በመጪው መስከረም የጋዝ ምርት ለገበያ ታውላለች!" ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ
Posted: 21 Sep 2025, 18:51
by sesame
Ten Years of Lies!
በ2010 ዓ.ም በአመት '' 344 ሚሊየን ብር ገቢ ያስገኛል!'' የተባለው የድፍድፍ ነዳጅ ኤክስፖርት በ7 አመት ውስጥ ስንት አስገብቶልን ይሆን ?
<< የኢትዮ-ጅቡቲ የነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር ዝርጋታ በሠኔ ወር ይጀመራል! >> // ኤፍ ቢ ሲ - የካቲት 2/2008 ዓ.ም //
<< በምስራቅ አፍሪካ የነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር ዝርጋታ ፕሮጀክቶች ሊገነቡ ነው! >> // ኢቢሲ - ጥር 22/2011 ዓ.ም //
<< ኢትዮጵያ በቀጣይ አመታት ከነዳጅ ኤክስፖርት እስከ አንድ ቢሊየን ዶላር ታገኛለች! >> // ጠሚው የዛሬ 5 አመት //
<< ድፍድፍ ነዳጅ የማውጣቱ ስራ በይፋ ተጀምሯል፡፡ ዛሬ በሙከራ የተጀመረው የድፍድፍ ነዳጅ ለአለም ገበያ ሲቀርብ ፥ አሁን ባለው የአለም የነዳጅ ዋጋ ኢትዮጵያ በወር 28 ሚሊየን ብር በአመት ደግሞ 344 ሚሊየን ብር ገቢ ማግኘት ያስችላታል፡፡ >> //ጠ/ሚ አብይ - ሠኔ 20/2010 ዓ.ም ከተናገሩት //
<< ኢትዮ-ጅቡቲ የነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር ዝርጋታ ፕሮጀክቱን በዚህ አመት ለማስጀመር ድርድር እየተካሄደ ነው! >> // ኤፍቢሲ ጥቅምት 13/2012 ዓ.ም//
<< ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በመጪው መስከረም የጋዝ ምርት ለገበያ ታውላለች! >> ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ሀምሌ/2017 ዓ.ም
.
ወዘተ እያልን በርካታ በመድረክ ሞቅታ የተነገሩ የነዳጅ ዜናዎችን መዘርዘር እንችላለን!⁷
ሰፊው ህዝብ ግን እስከአሁን ፥ መሪዎቹ አናዳጅ የኑሮ ውድነቱ ተቀጣጣይ እንደነዳጅ ሆኖበት እየተጠበሰ መኖሩን ቀጥሏል እንጂ ''ነዳጅ ማፊ!''
https://www.facebook.com/share/1BEdhHz5m9/
Re: "ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በመጪው መስከረም የጋዝ ምርት ለገበያ ታውላለች!" ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ
Posted: 22 Sep 2025, 02:24
by Tiago
ሰፊው ሕዝብ በብልጭልጭ መብራት ተሸውዷል
ኦሮሚያ ሪፓብሊክ ሲመሰረት ሰፊው ሕዝብ ሙትቻ መሆኑን በደንብ ይረዳል
Re: "ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በመጪው መስከረም የጋዝ ምርት ለገበያ ታውላለች!" ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ
Posted: 22 Sep 2025, 05:06
by Fed_Up