Page 1 of 1

Axumezana ያልገባው ነገር! ፋኑዬ የሚዋጋው ለምንድነው?

Posted: 20 Sep 2025, 23:43
by Axumezana
- አራት ኪሎ ገብቶ ተረኛ ለመሆን?
- የግብፅና የኢሳያስ ቅጥረኛ ሆኖ ኢትዮጵያን ለመበተን
- ወልቋይት፥ ፀለምትና ራያን ከትግራይ ለመቀማት
- የአማራን ክልል ለማስተዳደር
- አዲስ አበባን፥ ሸዋንና ወለጋን ኮኦሮምያ ለመንጠቅ
- የአማራን ህዝብ የራሱን እድል በራሱ እንዲወስን ለማድረግ