መድሃኒቶቹ፥
1. “All I know is that I know nothing.” Attributed to Socrates.
2. The best answer is “I do not know.” By Professor H. Irving Grousbeck of Stanford University.
የበሽታዉ ተሸካሚዎች ወይም በሽተኞቹ፥
ሁሉን እናዉቃለን እንጂ ኣላዉቅም ማለት የማይችሉ ምሁራን ነን የሚሉ ኢትዮጵያዊያን ናቸዉ።
ኣላዉቅም ማለት ማወቅ መሆኑን ገና ያልተማሩ ናቸዉ።