Page 1 of 1
ሻቢያ በደባስማ ግምባር በጋማ ከብት የታገዘ የውጊያ ዝግጅት እያደረገች ነው ተባለ!!!
Posted: 20 Sep 2025, 18:29
by Horus
Re: ሻቢያ በደባስማ ግምባር በጋማ ከብት የታገዘ የውጊያ ዝግጅት እያደረገች ነው ተባለ!!!
Posted: 20 Sep 2025, 18:47
by Odie
አለም ኢትዮዽያን ተማፀነ? የአዲስ አበባውንጀሌ ለማለት ነው?
ሶዶው ካድሬ የት ሄዶ ይፈንዳ?
የትኛዋን ኢትዮዽያ? የሁሬሳ? የአብዮት? የሽመልስ? በህዝብ ልብ ያለችው ላለፉት 40-50 አመታት የተዋረደችው?
አብይ ኮረኔሎቹን ወደ ጄኔራልነት ከፍ አረጋ አሉ ሹመት ጦርነት ያሽንፍ ይመስል
ድሮ ከድል ማግስት ነበር!!