Page 1 of 1
ከልጅ አትጫወት ይወጋሃል በእንጨት!
Posted: 20 Sep 2025, 14:00
by Horus
ሁለት አይነት ልጆች አሉ፡ በእድሜም በአካልም በአንጎልም ጨቅላ የሆኑ የሚያደርጉትን የማያውቁ ህጻናት እና በእድሜ ሸምግለው ረዝመው ፣ አርጅተው ነገር ግ ን አንጎልና አይመሮአቸው ከጨቅላ ህጻናት አንጎል አልፎ ያላደገ ደደቦች ፣ ደንቆሮች ፣ ህሳቤም ሆነ አመክንዮ ምን እንደ ሆነ ያልተማሩ ተምረው ያልገባቸው ባካል የገዘፉ ሕጻናት ሁልተኛዎቹ ናቸው ። ከነዚህ የገዘፉ ቁስ አካል የቀጨነጨሩ አንጎሎች ጋር መጫወት ነው ጭቃ መለቃለቅ የምለው እኔ ሆረስ!
Re: ከልጅ አትጫወት ይወጋሃል በእንጨት!
Posted: 20 Sep 2025, 14:20
by Naga Tuma
Horus wrote: ↑20 Sep 2025, 14:00
ሁለት አይነት ልጆች አሉ፡ በእድሜም በአካልም በአንጎልም ጨቅላ የሆኑ የሚያደርጉትን የማያውቁ ህጻናት እና በእድሜ ሸምግለው ረዝመው ፣ አርጅተው ነገር ግ ን አንጎልና አይመሮአቸው ከጨቅላ ህጻናት አንጎል አልፎ ያላደገ ደደቦች ፣ ደንቆሮች ፣ ህሳቤም ሆነ አመክንዮ ምን እንደ ሆነ ያልተማሩ ተምረው ያልገባቸው ባካል የገዘፉ ሕጻናት ሁልተኛዎቹ ናቸው ። ከነዚህ የገዘፉ ቁስ አካል የቀጨነጨሩ አንጎሎች ጋር መጫወት ነው ጭቃ መለቃለቅ የምለው እኔ ሆረስ!
ፎር ኤ ንገር ያለህ ይሄ ነበር?
Re: ከልጅ አትጫወት ይወጋሃል በእንጨት!
Posted: 20 Sep 2025, 14:28
by Odie
Horus wrote: ↑20 Sep 2025, 14:00
ሁለት አይነት ልጆች አሉ፡ በእድሜም በአካልም በአንጎልም ጨቅላ የሆኑ የሚያደርጉትን የማያውቁ ህጻናት እና በእድሜ ሸምግለው ረዝመው ፣ አርጅተው ነገር ግ ን አንጎልና አይመሮአቸው ከጨቅላ ህጻናት አንጎል አልፎ ያላደገ ደደቦች ፣ ደንቆሮች ፣ ህሳቤም ሆነ አመክንዮ ምን እንደ ሆነ ያልተማሩ ተምረው ያልገባቸው ባካል የገዘፉ ሕጻናት ሁልተኛዎቹ ናቸው ። ከነዚህ የገዘፉ ቁስ አካል የቀጨነጨሩ አንጎሎች ጋር መጫወት ነው ጭቃ መለቃለቅ የምለው እኔ ሆረስ!
ታድያ ለእድሜህ የሚመጥን ቦታ አትሄድም እዚህ እቃ እቃ ከምትጫወት?
For sure what u are doing on this forum is not appropriate for your age but for your behavior
Sell out

Re: ከልጅ አትጫወት ይወጋሃል በእንጨት!
Posted: 20 Sep 2025, 15:00
by Dama
Odious, innocent Gurage needs only a fraction of your tears that you shed for Amara which doesn't need yours.
Re: ከልጅ አትጫወት ይወጋሃል በእንጨት!
Posted: 20 Sep 2025, 15:32
by sesame
Horsey,
A little self-reflection would reveal to you that you are a tragedy. By your own admission, you have been in politics for 50 years; Yet you do not recognize the antics of a 7th-grade drop-out!
Jawar Mohammed
4h
ባለፈው ወር የተራገበው የደሞዝ ጫምሪ “ላልተውሰነ ጊዜ” ተራዝሟል ተብሏል። ምክንያቱ ደግሞ ክልሎች የተሟላ መረጃ መላክ ስላቻሉ ነው ተባለ። እንዴ ቀድሞውን የተሟላ መርጃ ሳይያዝ ነው ደሞዝ ይጨመራል የተባለው? ነገሩማ ያኔውኑ እንዳልነው የደሞዝ ጭማሪው ሊፈነዳ እንደደረሰ የገመቱትን የህዝብ ቁጣ ፈርተው ነበር ያራገቡት። አሁን ቁጣው በርዷል ብለው ስለገመቱ የደሞዝ ጭማሪውን የተዉት ይመስላል።
https://www.facebook.com/share/p/1K9dQKNhP8/
Horus wrote: ↑20 Sep 2025, 14:00
ሁለት አይነት ልጆች አሉ፡ በእድሜም በአካልም በአንጎልም ጨቅላ የሆኑ የሚያደርጉትን የማያውቁ ህጻናት እና በእድሜ ሸምግለው ረዝመው ፣ አርጅተው ነገር ግ ን አንጎልና አይመሮአቸው ከጨቅላ ህጻናት አንጎል አልፎ ያላደገ ደደቦች ፣ ደንቆሮች ፣ ህሳቤም ሆነ አመክንዮ ምን እንደ ሆነ ያልተማሩ ተምረው ያልገባቸው ባካል የገዘፉ ሕጻናት ሁልተኛዎቹ ናቸው ። ከነዚህ የገዘፉ ቁስ አካል የቀጨነጨሩ አንጎሎች ጋር መጫወት ነው ጭቃ መለቃለቅ የምለው እኔ ሆረስ!
Re: ከልጅ አትጫወት ይወጋሃል በእንጨት!
Posted: 20 Sep 2025, 15:36
by Horus
ከደደብ ጋር አትከራከር! (ታላቁ ያሜርካ ደራሲ ማርክ ትዌይን)! በፕሮቪደንስ ሮድ አይላንድ ቤቱን የጎበኘሁት !!!
Re: ከልጅ አትጫወት ይወጋሃል በእንጨት!
Posted: 20 Sep 2025, 15:44
by Dark Energy
Re: ከልጅ አትጫወት ይወጋሃል በእንጨት!
Posted: 20 Sep 2025, 15:56
by Horus
Re: ከልጅ አትጫወት ይወጋሃል በእንጨት!
Posted: 20 Sep 2025, 16:04
by Odie
Horus wrote: ↑20 Sep 2025, 15:36
ከደደብ ጋር አትከራከር! (ታላቁ ያሜርካ ደራሲ ማርክ ትዌይን)! በፕሮቪደንስ ሮድ አይላንድ ቤቱን የጎበኘሁት !!!
መጎብኘት አለመጎብኘትህ እኛ ምን አገባን? Why should we give credit for that?
Whether you visit him or not it won’t change that you are PP piimp
An idiot is a person like who does the same thing the umpteenth time without a result and eventually gets deceased! An idiot also changes his position now and then with no respect to his word!