Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 39827
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ባዳና ባንዳ ግራ ግብት ብሎታል ! ፋኖ የሚባል ያማራ ነጻ አውጪ የለም! ያለው የወያኔ ሻቢያና ግብጽ ተላላኪ ሽፍታ ነው!

Post by Horus » 20 Sep 2025, 00:14

ፋኖ በጦር መሳሪያ ማሸነፍ አይችልም
ፋኖ ድርደር ተቀምጦም ምንም ሊፈይድ አይችልም፣ መሸነፍ ማለት ነው
አማራ የፖለቲካ ፓርቲ መሆን አለበት !!!! ይህ ጥሩ ሃሳብ ነው !!!

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10407
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ባዳና ባንዳ ግራ ግብት ብሎታል ! ፋኖ የሚባል ያማራ ነጻ አውጪ የለም! ያለው የወያኔ ሻቢያና ግብጽ ተላላኪ ሽፍታ ነው!

Post by ethiopianunity » 20 Sep 2025, 07:37

Let me ask you, why did your master Abypp released Zemene Kassie from prison? You can't have tye cake and eat it too. Your govt is part and parcel of Ethiopias enemies.

Post Reply