Page 1 of 1

መደመር፡ የብሄራዊ አንድነት ርዕዮተ አለም?

Posted: 19 Sep 2025, 12:23
by Horus
እኔ ሆረስ ቃላት አልፈልጥም፡ ግን አቢይ አህመድ ለምንድን ነው መጻሕፍት የሚጽፈው? የፖለቲካ መጻሕፍት? አሁን ላይ 4ኛ የመደመር መንግስት የተባለውን መጽሓፍ አስመርቋል ።

አቢይ አህመድ እንዳለፈው ትውልድ ተጽፎ የተቀመጠን የፖለቲካ ርዕዮተ አለም አንግቦ ወደ ስልጣን የመጣ ሰው አይደለም ። የብልጽኛ ሃሳብ የፖዘቲቭ ሳይኮሎጂ ህሳቤ እንጂ የፖለቲካ ህሳቤ አይደለም። መደመር የሚባለው ሃሳብም እራሱ ፖዘቲቪቲ የሚባለው ህሳቤ ሲሆን የሳይኮሎጂ እንጂ የፖለቲካ ጽንሰ ሃሳብ አይደለም ።

ነገር ግን አንድ ሰው አንድን አገርና መንግስት የሚመራው ፖለቲካዊ መሪነት (political leadership) በተባለ ጽንሰ ሃሳብ ነው ። አንድ ያገር መሪ ደሞ ፖለቲካዊ መሪ ይሆን ዘንድ ፖለቲካዊ አይዲያ ወይም ፖለቲካዊ አይዲዮሎጂ (political ideas or political ideology) እንዲኖረው የግድ ነው ።

አቢይ በ4ቱ መጻሕፍቶቹ እያደረገ ያለው ይህን ነው ፤ ፖለቲካዊ ህሳቤዎቹን እያጠራ ፖለቲካዊ አይዲዮሎጂ እየቀመረ ነው። አሁን የደረሰበት መደምደሚያ በኔ ግምት 'አገር በቀል ' የተባለ የሃሳብ ምንጭን መጠቀም ነው ። የአቢይ አህመድ ፖለቲካዊ ሃሳቦች የሚመጡት ከየት ነው ከተባለ በመሰረቱ ከፖዘቲቭ ሳይኮሎጂ ሳሆን አገር ውስጥ ከነበሩ ታሪካዊና ባህላዊ አስተዳደሮች፣ ሕጎች፣ ሴራዎች ፣ ማህበራዊ ድርጅቶች ነው ። የኢኮኖሚው ሪፍሮምም አገር በቀል ይባላል ። ሌላው ቀርቶ የብሄራዊ አንድነት ትርክት ፕሮጀክትም አሁን የሚጠቀመው ጥንታዊ የኢትዮጵያ ባህላዊ እሴቶች ፣ ካልቸሮችና የኖሩ ዘዴዎችን ነው።

በአንድ ቃል አቢይ መጽሃፍት የሚጽፈው የፖለቲካ ርዕዮትና የፖለቲካ ንደፈ ሃሳብ ለመቀመር ነው !

ውጤቱ ምንም ይሁን ምን ይህ ጥረቱ በጣም ትክክል ነው! አንድ መሪ የፖለቲካ ሃሳቦች ሳይኖሩት ፖለቲካዊ መሪነት ሊሰጥ አይችልምና



Re: መደመር፡ የብሄራዊ አንድነት ርዕዮተ አለም?

Posted: 19 Sep 2025, 12:26
by Horus
በኢትዮጵያ ውስጥ 4 ታሪካዊ ክስተቶች እየገነኑ ነው ። ሌሎችም መኖራቸው እንዳለ ሆኖ ...

አንድ፣ ETHNICITY FATIGUE
ዛሬ ላይ የኢትዮጵያ ሕዝብ እንደ ጎሳ ሆያ ሆዬ ፣ የጎሳ ማንገራገር ፣ የጎሳ ማለቃቀስ ፣ የጎሳ ትርክት ፣ የጎሳ ጥያቄ ፣ የብሄር ጥያቄ ቋቅ ያለው ነገር የለም!! ዛሬ በኢትጵያ ቅንጣት ታክል አዳማጭ ያጣ የቡዶንች ማለቃቀስ የጎሳ ብሎም የብሄር ጥያቄ ነው። በአንድ ቃል በዛሬይቱ ኢትዮጵያ ግዜው ያበቃ ፣ ታሪኩ የተዘጋና ከአዎንታዊነት ወደ አፍራሽነት ተለውጦ የተጠላ የብሄር ጥያቄ ነው ።

ሁለት፣ ETHNIC LIBERATION FRONT FATIGUE
ዛሬ ላይ እንደ ሉሲ፣ እንደ ቅርሰ አጽም የሞተው የብሄር ጥያቄ ቅሪትና ተረፈ ሞት የሆኑ 'የጎሳ ነጻ አውጪ ግምባሮች ' እዚም እዛም ሕይወት አልባ ግን በስምና በቲክ ቶክ የሚከሰቱ ከሱማሌ ነጻ አውጪ እስከ ሸኔ ፣ ካማራ ነጻ አውጪ ፋኖ እስከ ትግሬ ነጻ አውጪ ትህነግ አሉ ። ነገር ግ ን እነዚህ በየዋሻውና በረሃው ተዘርተው የሚያግቱ ፣ የሚዘርፉ ፣ ሰላማዊ ገበሬን ነጋዴን አሮጊትን በመዝረፍ የሚኖሩ ዘርፎ አደር ሽፍቶች አይደለም ሕዝባዊ የነጻነት ንቅናቄ ሊሆኑ በመላው ሕዝቡ ዘንድ የተረሱና የተጠሉ ቡድኖች ሆነዋል ። ይህ እጅግ እጅግ ታሪካዊ ክስተት ነው።

የጎሳ ነጻ አውጪ ተብዬ ሽፍቶች እንዲያውም በሕዝብ የተጠሉ ማህባርዊ ካንሰር ነቀርሳ ሆነዋል ።

ሶስተኛ፣ RESURGENCE OF NATIONAL UNITY
ዛሬ የብሄር ጥያቄ መሞትና የብሄር ነጻ አውጪነት መጠየፍ ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያዊያን ሆነ ብለው ፣ በእቅድ ፣ በኢንቴንሽ ፣ በአላማ ፣ በራዕይ የኢትዮጵያን አገራዊና ብሄራዊ አንድነት ለመገምባት ከዳር እስከ ዳር በልዩ ልዩ መንገድ እየተጉ ነው! ይህ አዲሱ ታሪካዊ ክስተት ነው! የዘመኑ ፈሊጥ ፣ የዘመኑ ወግ፣ የዘመኑ ፋሽን፣ የዘምኑ ማህበራዊ ትሬንድ ወይም ዝማሜ ሃገራዊ አንድነት እንጂ ጎሳዊ ክፍፍል አይደለም! ይህ ሌላው ግዙፉ ታሪካዊ ክስተት ነው ።

አራተኛ፣ RESURGENCE OF A NEW ETHIOPIAN GENERATION
ይህ አዲስ ትውልድ ከደርግ እስከ ወያኔ የነበረውን የጎሳ ብሄረተኛን ትውልድ በተቃራኒ የቆመ እና ኢትዮያን መልሶ አንድ የሚያደርግ ንቃተ ህሊና ወይም ሶቺያል ኮንሺየነስ እያጠነጠነ ያለ ወጣት ትውልድ ነው ። የዚህ ትውልድ መገለጫው ቴክኖሎጂ ፣ አሪቲፊሻል ኢንተለጀንስና ዲጂታል ሕይወት እንጂ የጎሳ ጥያቄና በረሃ ወርዶ አፈር ላይ ቅማል መቅመል አይደለም ። በሌላ አባባል የጎሳ ትያቄ በዲጂታል አለም ተገድሎ ተቀብሯል ።



Re: መደመር፡ የብሄራዊ አንድነት ርዕዮተ አለም?

Posted: 19 Sep 2025, 12:30
by Horus

Re: መደመር፡ የብሄራዊ አንድነት ርዕዮተ አለም?

Posted: 19 Sep 2025, 12:42
by Odie
Horus wrote:
19 Sep 2025, 12:23
እኔ ሆረስ ቃላት አልፈልጥም፡ ግን አቢይ አህመድ ለምንድን ነው መጻሕፍት የሚጽፈው? የፖለቲካ መጻሕፍት? አሁን ላይ 4ኛ የመደመር መንግስት የተባለውን መጽሓፍ አስመርቋል ።

አቢይ አህመድ እንዳለፈው ትውልድ ተጽፎ የተቀመጠን የፖለቲካ ርዕዮተ አለም አንግቦ ወደ ስልጣን የመጣ ሰው አይደለም ። የብልጽኛ ሃሳብ የፖዘቲቭ ሳይኮሎጂ ህሳቤ እንጂ የፖለቲካ ህሳቤ አይደለም። መደመር የሚባለው ሃሳብም እራሱ ፖዘቲቪቲ የሚባለው ህሳቤ ሲሆን የሳይኮሎጂ እንጂ የፖለቲካ ጽንሰ ሃሳብ አይደለም ።

ነገር ግን አንድ ሰው አንድን አገርና መንግስት የሚመራው ፖለቲካዊ መሪነት (political leadership) በተባለ ጽንሰ ሃሳብ ነው ። አንድ ያገር መሪ ደሞ ፖለቲካዊ መሪ ይሆን ዘንድ ፖለቲካዊ አይዲያ ወይም ፖለቲካዊ አይዲዮሎጂ (political ideas or political ideology) እንዲኖረው የግድ ነው ።

አቢይ በ4ቱ መጻሕፍቶቹ እያደረገ ያለው ይህን ነው ፤ ፖለቲካዊ ህሳቤዎቹን እያጠራ ፖለቲካዊ አይዲዮሎጂ እየቀመረ ነው። አሁን የደረሰበት መደምደሚያ በኔ ግምት 'አገር በቀል ' የተባለ የሃሳብ ምንጭን መጠቀም ነው ። የአቢይ አህመድ ፖለቲካዊ ሃሳቦች የሚመጡት ከየት ነው ከተባለ በመሰረቱ ከፖዘቲቭ ሳይኮሎጂ ሳሆን አገር ውስጥ ከነበሩ ታሪካዊና ባህላዊ አስተዳደሮች፣ ሕጎች፣ ሴራዎች ፣ ማህበራዊ ድርጅቶች ነው ። የኢኮኖሚው ሪፍሮምም አገር በቀል ይባላል ። ሌላው ቀርቶ የብሄራዊ አንድነት ትርክት ፕሮጀክትም አሁን የሚጠቀመው ጥንታዊ የኢትዮጵያ ባህላዊ እሴቶች ፣ ካልቸሮችና የኖሩ ዘዴዎችን ነው።
በአንድ ቃል አቢይ መጽሃፍት የሚጽፈው የፖለቲካ ርዕዮትና የፖለቲካ ንደፈ ሃሳብ ለመቀመር ነው !

ውጤቱ ምንም ይሁን ምን ይህ ጥረቱ በጣም ትክክል ነው! አንድ መሪ የፖለቲካ ሃሳቦች ሳይኖሩት ፖለቲካዊ መሪነት ሊሰጥ አይችልምና



You are having Tom’s bad cheese dream hallucination moment :lol:


Re: መደመር፡ የብሄራዊ አንድነት ርዕዮተ አለም?

Posted: 19 Sep 2025, 12:47
by Horus
For those you who don't know what 'Political Leadership' here a skeletal description of what it is from AI.

"Political leadership is a complex process of influencing and mobilizing a group of people to achieve specific political and social goals.
This differs from general leadership by operating within a governing or political structure, where power is institutionalized. Political leadership can be exercised by elected officials, party leaders, or even unelected individuals who mobilize social movements.

Key roles of political leaders
Political leaders play several distinct roles in society:

• Decision-making and policy shaping: They are responsible for creating, debating, and implementing laws and policies that impact citizens' lives.
• Representation and constituent relations: Leaders represent the interests, values, and aspirations of their voters or constituents.

• Vision and identity formation: They articulate and construct a vision for a group or nation, which can forge a common identity among followers and influence social norms.

• Crisis management: In times of war, economic hardship, or other crises, political leaders organize resources, communicate with the public, and direct society's response.

• Social and political mobilization: Through their rhetoric and actions, leaders can mobilize public opinion and inspire social movements for change, such as the Civil Rights Movement.

Common theories and styles
Researchers have identified several types of political leadership, which can vary based on personality traits, behaviors, and context:

• Transformational: This style inspires followers to pursue higher-level goals and empowers them toward innovation and change. It is characterized by charisma and motivation.

• Transactional: A more managerial approach where leaders exchange rewards for the efforts of their followers. It relies on a system of punishments and incentives to influence behavior.

• Democratic: Also known as participative leadership, this style emphasizes collaboration and collective decision-making. Leaders actively involve their constituents and build a sense of shared responsibility.

• Authoritarian: In this style, leaders hold strict, top-down control and make decisions unilaterally, expecting followers to comply with rules and regulations.

• Charismatic: A more extreme form of transformational leadership, based on a leader's personality and charm. It can be used to inspire and motivate but can also be manipulated for selfish gain.

Qualities of effective political leaders:
While no single set of traits guarantees effective leadership, many studies have identified positive and negative qualities.
Positive qualities

• Integrity and accountability: A sense of ethics, honesty, and taking responsibility for mistakes are consistently cited as desirable traits.
• Humility: Good leaders admit when they are wrong, surround themselves with knowledgeable people, and accept constructive criticism.
• Emotional intelligence: The ability to be empathetic, build positive relationships, and remain calm in chaotic situations.
• Vision and communication: The capacity to articulate a clear and actionable vision for the future and communicate it effectively to diverse audiences.
• Courageous accountability: Holding oneself and others accountable, prioritizing principle over partisanship, and being willing to have difficult conversations.

Negative qualities
• Arrogance and narcissism: Destructive leaders often abuse their power, manipulate people, and seek power for its own sake.
• Dishonesty and lack of integrity: A tendency to spread misinformation or lie compulsively, which erodes public trust.
• Incompetence confused with confidence: Some leaders project outward confidence without possessing the necessary knowledge or skill for the job.
• Extreme partisanship: Unwillingness to collaborate with opponents or consider perspectives outside of their own."

Re: መደመር፡ የብሄራዊ አንድነት ርዕዮተ አለም?

Posted: 19 Sep 2025, 12:54
by Odie
መደመር my arse🤣
What the hell are you adding? The country has defragmented but ቆርቆሮ is telling us መደመር has worked. መደመር የአንደኛ ደረጃ ትምህርታችሁን ይዛችሁ ገደል ግቡ!
No body believes in መደምር:: People are saying just to scoop the Arab and IMF dollar from Aramuma🤣

Re: መደመር፡ የብሄራዊ አንድነት ርዕዮተ አለም?

Posted: 19 Sep 2025, 13:41
by Horus

Re: መደመር፡ የብሄራዊ አንድነት ርዕዮተ አለም?

Posted: 19 Sep 2025, 13:43
by sesame
እያንሰራራ ያለ የኢቱዮጵያ ኤኮኖሚ:: Yep, Abiy knows how to add problems to the crumbling nation!


Re: መደመር፡ የብሄራዊ አንድነት ርዕዮተ አለም?

Posted: 19 Sep 2025, 13:56
by Horus
Sesame,
አንተኮ ነጭ ድሃ ስለሆንክ 100 ብር ለመበደር የሚያስችል ክሬዲት ዎርዚነስ የለህም ! አንተ ምንም ስለሌለ መበደርም ባለእዳ የመሆንም ችሎታ የለህም! አንተ የብድር ችግር የለብህም ምክኛቱም ምንም ስለሌለህ ምንም አትከፍልም !!! you have nothing, therefore you have no debt. you have no credit worthiness, therefore you can't borrow. ስለዚህ ስለ ብድርና እዳ ማውራት አቁም! አንተ ምንም የሌለህ ድሃ ነህና! ኢትዮጵያ ገና ብዙ ትበደራለች ! ብዙ ብዙ ሃብት ታካብታለች ! ሃብታም ሃብቱን ለማሳደግ ይብለጥ ይበደራል ። አለቀ