Page 1 of 1
“የብልጽግና መንግሥት መመሪያ ወንጌል” ዋንኛ መገለጫው፡ በተሰጠው ጸጋ አለመርካትና “ተመስገን አለማለት” ነው። እውነት ወይም ውሸት በል።
Posted: 19 Sep 2025, 04:44
by Meleket
“የብልጽግና መንግሥት መመሪያ ወንጌል” ዋንኛ መገለጫው፡ በተሰጠው ጸጋ አለመርካትና “ተመስገን አለማለት” ነው። እውነት ወይም ውሸት በል።
ሀ. እውነት
ለ. ውሸት
Re: “የብልጽግና መንግሥት መመሪያ ወንጌል” ዋንኛ መገለጫው፡ በተሰጠው ጸጋ አለመርካትና “ተመስገን አለማለት” ነው። እውነት ወይም ውሸት በል።
Posted: 20 Sep 2025, 04:16
by Meleket
መራጮችን ግንዛቤ ለማስያዝ ሊረዳ ስለሚችል ነው፡ viewtopic.php?f=2&t=235240&
የክርስቶስ መንግሥት ወንጌል፡ "የሰው ገንዘብ አትመኝ" ይላል።
የብልጽግና መንግሥት ወንጌል፡ "የሰው ገንዘብ ከተቻለ በሰላም ካልተቻለ ደግሞ በኃይልም ቀማ" ብሎ ይሰብካል!
ለዚህ ይመስላል ደራሲው “ሌላኛው ወንጌል” የሚል አርእስት ሰጥተው ስለ “የብልጽግና ወንጌል” ያላቸውን ግንዛቤ ያካፈሉን።
Re: “የብልጽግና መንግሥት መመሪያ ወንጌል” ዋንኛ መገለጫው፡ በተሰጠው ጸጋ አለመርካትና “ተመስገን አለማለት” ነው። እውነት ወይም ውሸት በል።
Posted: 23 Jun 2026, 10:27
by Meleket
እስከአሁን በተደረገው ቆጠራ የብልጽግና ካድሬዎች በ61 የብዕር ስሞች እንሚጠቀሙ ለመገመት ተችሏል! ለፈገግታ ያህል ነው! 