Page 1 of 1
This thread is exclusively for Horus/ሁሬሳ.
Posted: 18 Sep 2025, 22:59
by almaze
Please wait, video is loading...
Re: This thread is exclusively for Horus/ሁሬሳ.
Posted: 19 Sep 2025, 05:45
by Misraq
ሁሬሳ ባህሉን ተከትሎ Odie ላይ ቱፍ ቱፍ ቱፍ እያለ ፊቱ ላይ ምራቁን ሊረጭበት ነበር። Odie ግን get the hell out of here አለው
Re: This thread is exclusively for Horus/ሁሬሳ.
Posted: 19 Sep 2025, 06:01
by Odie
Misraq wrote: ↑19 Sep 2025, 05:45
ሁሬሳ ባህሉን ተከትሎ Odie ላይ ቱፍ ቱፍ ቱፍ እያለ ፊቱ ላይ ምራቁን ሊረጭበት ነበር። Odie ግን get the hell out of here አለው
ሁሬሳ ቆርጦ ሲቀጥል ልቤን ሊያቀልጥ ሲሞክር!
ዳኤሳ ሊያስልመኝ ሲሞክር በፀሎትና በምክር ነው ያመልጥኳቸው
የሁሬሳ ነገር ያበቃልኝ ፋኖ መከላከያ ነው ጉራጌ ክልል ነው ስው ሲለኝ የሴም ቋንቋ አዋቂ መስሎ ሲያቀልጠኝ ከርሞ
360 ዲግራ ተጠማዞ ከሆረስ ሁሬሳ ሆኖ ሲመጣ ነው!
ያገሬ ስው ቃል ከሚጠፋ ሌላ ነገር ይጥፋ ነው የሚለው!
ዳኤሳ ታሊባኑ ጉራጌ መስሎ ሊያስልመኝና በዘር ፖለተካ ሊያጠምቀኝ ሞከረ! ሁለቱም ጀሃዲስቶች ሆነው ተገኙ!
ይብላኝ ለህሊናቸው

Re: This thread is exclusively for Horus/ሁሬሳ.
Posted: 19 Sep 2025, 06:12
by Odie
almaze wrote: ↑18 Sep 2025, 22:59
Please wait, video is loading...
ጉራጌ ገዳ ገባ አሉ::ጉድጉዋድ ይግቡና
ሆረስ ነው ሶዶን ይዞ የገባው
ሶዶና መስቃን ምናም ነው ከነሱ ጋ የሚሞዳሞድ!
ገዳ ገባ አሉና ሶዶን በተኛበት አቃጠሉት the savage!
የመንግስት ያለህ!
መንግስቱ ዚምባዚቤ ከገባ መች መንግስት መች መጣዘራፊና ገዳይ እንጂ!! እኔን!
መፍትሄው ከጅብ ራስን ለመከላከል ጠብመንጃ መግዛት ሮንድ መውጣት:: ጉራጌ ተኝቷል:: አገር ስላም መስሎት:: አንድ ቀን ሃድያ ወይም ኦሮሙማ ጎጆ ቤቱን ያቃጥልለታል! እነዚህ የጥንት ጠላቶቹ ናቸው:: ምንሊክና ሃይለስላሴ አገር አንድ ሲያደርጉና ስርአት ሲያሲዙ አደብ የገዙ አውሬዎች!!
........
የቪድዮ ቅንብሩን አድንቀናል!
ሁሬሳ በቁሙ የሞተ ካድሬ ነው!!
Re: This thread is exclusively for Horus/ሁሬሳ.
Posted: 19 Sep 2025, 07:59
by Selam/
I have heard this guy a couple of times. He tries hard to show his loyalty to PP. There is no Journalism in Ethiopia!
almaze wrote: ↑18 Sep 2025, 22:59
Please wait, video is loading...