ጦርነት ከተነሳ Axumezana አብይን ይደግፋል ሰላማዊው መፍትሄ ግን Confederation ነው!
Posted: 18 Sep 2025, 13:32
ኢትዮጵያ የጋራችን ኤርትራ የግላችን ወይም ኢትዮጵያ የግላችን ኤርትራ የጋራችን የሚለው አስተሳስብ ጠፍቶ!
ኢትዮጵያ የጋራችን
ኤርትራም የጋራችን
በኮንፌዱሬሽን ተሳስረን
በሰላም እንኖራለን
የግብፅን ሴራ በጣጥሰን
ባንዳውንም አደብ አስገዝተን
ለታላቅዋ ኢትዮጵያ የሰላም ዘመን
ለታላቅዋ ኢትዮጵያ የከፍታ ዘመን
ኢትዮጵያ የጋራችን
ኤርትራም የጋራችን
በኮንፌዱሬሽን ተሳስረን
በሰላም እንኖራለን
የግብፅን ሴራ በጣጥሰን
ባንዳውንም አደብ አስገዝተን
ለታላቅዋ ኢትዮጵያ የሰላም ዘመን
ለታላቅዋ ኢትዮጵያ የከፍታ ዘመን