Page 1 of 1

አበቤ አበቤ ኤቦ ኤቦ ! (የአቦነሽ አድነው ክላሲካል!) መስቀል !!!!!

Posted: 18 Sep 2025, 11:52
by Horus
አበቦ አበባ ማለት ነው በክስታኔኛ። አበቤ አበቤ ከእንቁጣጣሽ ጀምሮ እስከ መስቀል ድረስ ማታ ማታ ልጃገረዶች በደመራ ስር ተሰብስበው የሚዘፍኑት ባህል ነው ። ይህን ውብ ባህል ለመዘከር ነው የአሁኗ ዘማሪት የድሮዋ ተወዳጅ የባላገሩ ንግስት አቦነሽ አድነው የተጫወተችው !


Re: አበቤ አበቤ ኤቦ ኤቦ ! (የአቦነሽ አድነው ክላሲካል!) መስቀል !!!!!

Posted: 18 Sep 2025, 11:56
by Horus
ፊቃቆ (= አክርማ) ሌላው የመስቀል ሰሞን የልጃገረዶች በዓል ነው ። የአደይ አበባና ፊቃቆ (አክርማ) መልቀሚያ ቀን ሌላው ድንቅ ባህላቸው ነው ። መሚቀትለው ቪዲዮ ምናሉሽ ረታ ደሞ የፊቃቆ ዘፈን ጀባ ትለናለች !!!


Re: አበቤ አበቤ ኤቦ ኤቦ ! (የአቦነሽ አድነው ክላሲካል!) መስቀል !!!!!

Posted: 18 Sep 2025, 12:05
by Horus
ፊቃቆ የልጃገረዶች የአክርማና አበባ ለቀማ በዓል !!!