ጠቅላዩ “የአኢትዮዽያ ህዝብ ለግድብ መገንቢያ ያዋጣው 10 ፐርሰንት አይሆንም፣ ህዝብ እኛ ነን የገነባነው ብሎ እንዳያስብ” የማለታቸው አንደምታ ምንድነው?
Posted: 17 Sep 2025, 15:16
ሁሉን ነገር ጠቅልሎ ለመጉረስ አፉን በሰፊው ከፍቶ የህዝብ እየፈጀ ያለው የ ኦህዴድ አገዛዝ ፣ አሁን ደሞ ህዝቡን እንኳን ደስ ያለኽ ያልገነባኸውን ግድብ መርቀናል ሲሉት ስትሰማስ?
በ ሃገር ሃብት ተገነባ የተባለው ግድብ ባለቤቱ ህዝቡ ሳይሆን ፣ አገዛዙ ወይም ጠቅላዩ ብቻ ነው እያሉን ነው፣፣ ከፍም ሲል፣ ህዝብ የ ሃይል አቅርቦት ጥያቄ እንዳያነሳ፣ ኦህዴድ ፣ ከግድቡ የሚመነጭ ሃይል ካለ በዶላር ሸጦ ለ ጦርነት በማዋል የንግስና እቅዱ ማሳኪያ ግብአት ሊያደርገው በግልፅ እየነገረህ፣ ካድሬው ምን ብሎ ነው እዚህ የሚሞላፈጠው? የዛች ሀገር ጉድ ማብቂያም የለው!!