ክህደቱ ጌታቸው ትእግስቴን ፈተነኝ! ሰው መሳይ በሸንጎ!
Posted: 17 Sep 2025, 13:03
ርእሷን የተዋስኩት ከታላቁ ደራሲ የጎጃም ልጅ አቤ ጉበኛ መጣጥፍ ነው!
ከትናት ወድያ ሌላ
ቆላ ተምቤን ሌላ
ዛሬማ ለየለት የአብይ ደላላ
ሰው መሳይ በሸንጎ ስጋ ብፆት ሲለን
ሳኒታይዘር አልነው ወዲ ረዳ ሀበን
ሰው መሳይ በሸንጎ አንተ ከርሳም ፈርሳም
ጠጥተህ በልተህ የማትጠግብ አምቡሌ ሰካራም
ላበላህ ላጠጣህ ጭራህን ስትቆላ
አዝማሪ አጫዋች ሁሉን በየተራ
ሰው መሳይ በሸንጎ አንተ ከርሳም ፈርሳም
ያስረገዝካትን ልጅ ክድተህ የትም አታመልጥም
ማሳደግያ ክፈል የወተት የዳይፐር የሃኪም
ኻላ ይቆጭሃል ስትነቃ ከቁም ህልም
ልጅህ ማደጉ አይቀር አንተ ብትክደም
መቀነስ መደመር መቀነስ መቀነስ
አብይ አያምንህም በሃሰት መወድስ
ትተህ እስክትፈረጥጥ አብይ እግር ደንስ
ወራዳ ነህና ብላ ጠጣ በሞቀበት ድግስ
ወራዳ ነህና ብላ ጠጣ በሞቀበት ድግስ
ከትናት ወድያ ሌላ
ቆላ ተምቤን ሌላ
ዛሬማ ለየለት የአብይ ደላላ
ሰው መሳይ በሸንጎ ስጋ ብፆት ሲለን
ሳኒታይዘር አልነው ወዲ ረዳ ሀበን
ሰው መሳይ በሸንጎ አንተ ከርሳም ፈርሳም
ጠጥተህ በልተህ የማትጠግብ አምቡሌ ሰካራም
ላበላህ ላጠጣህ ጭራህን ስትቆላ
አዝማሪ አጫዋች ሁሉን በየተራ
ሰው መሳይ በሸንጎ አንተ ከርሳም ፈርሳም
ያስረገዝካትን ልጅ ክድተህ የትም አታመልጥም
ማሳደግያ ክፈል የወተት የዳይፐር የሃኪም
ኻላ ይቆጭሃል ስትነቃ ከቁም ህልም
ልጅህ ማደጉ አይቀር አንተ ብትክደም
መቀነስ መደመር መቀነስ መቀነስ
አብይ አያምንህም በሃሰት መወድስ
ትተህ እስክትፈረጥጥ አብይ እግር ደንስ
ወራዳ ነህና ብላ ጠጣ በሞቀበት ድግስ
ወራዳ ነህና ብላ ጠጣ በሞቀበት ድግስ