Page 1 of 1
ኤርትራዊያ ለምን በኢትዮጵያ ቅጥል ብለው ይቀናሉ? --- > ቅና ያለው በእናቱ ምን ይቀናል ማለት እንደ ሻዕብያዊያን ነው።
Posted: 17 Sep 2025, 11:59
by Abere
ኤርትራዊያ ለምን በኢትዮጵያ ቅጥል ብለው ይቀናሉ? ---> ቅና ያለው በእናቱ ምን ይቀናል ማለት እንደ ሻዕብያዊያን ነው።በግምት 85% በመቶ የሚሆነው የኤርትራ ክ/ሀገር ስዴተኛ መናኸሪያ መኖሪያው ኢትዮጵያ ናት፤ የኢትዮጵያ መኸር እና በልግ ለኤርትራ ሲሳይ ነው። ታዲያ ለኢትዮጵያ የሚሆነው በጎ ነገር ሁሉ እነ ሻዕብያዊያንን እርር ድብን አድርጎ ያቃጥላቸዋል። ኢትዮጵያ መጥፎ ነገር ሲገጥማት ለፕሮፓጋንዳ እንድሁ ጮኸሉ -ይሳለቃሉ። የኢትዮጵያ መጥፎውም መልካሙም አጋጣሚ ለሻዕብያዊያን መጥፎ ነው። ቅኔው ግን ግልጽ ነው - ሻዕብያዊያን እነርሱ አይሰሩ፤ ሰው አያሰሩ የሚተጉብት ጉዳይ ቢኖር ጥፋት፤ ምቀኝነት፤ ስንፍና ብቻ ነው። ሻዕብያዊያን ትለብሰው የላት ትኮናነበው አማራት ይሉ ዘንድ፤ ኢትዮጵያን ያጠፋን እና የጎዳን መስሏቸው የኢትዮጵያን ጠላቶች እንደ ብርሃኑ ነጋ፤ ዳውድ ኢብሳ፤ ወዘተ በሌለ ሲሳይ እልፍኝ አስቀምጠው ይመግቡ ነበር - የኤርትራ ወጣት የባህር አሳ/ዘንዶ/ ሲሳይ ሁኖ።
Re: ኤርትራዊያ ለምን በኢትዮጵያ ቅጥል ብለው ይቀናሉ? --- > ቅና ያለው በእናቱ ምን ይቀናል ማለት እንደ ሻዕብያዊያን ነው።
Posted: 17 Sep 2025, 12:33
by Fed_Up
Abere wrote: ↑17 Sep 2025, 11:59

ሰገጤው,
እሱ ያው የበከተው ጭንቅላትህ ውስጥ ያለው ነው:: ኤርትራውያን በናንተ በቅናት እሚቃጠሉብት ምክንያት ምን ይሆን? በለማኝነታችሁ ነው.. በጠኒያምነታችሁ ነው ወይስ ይነቀዘው ስንዴ የተላ ጥር ስጋ የጎጠረውን ሽንካላ ቁመናችሁ ነው? እስኪ ንገረኝ ...በቆንጨራ አንገት እምትከተክቱት ነው? ሰው በቢላዋ እምትተራረዱበት ነው ? ወይስ ሴት ትማሪዌች በጁምላእየጠለፋችሁ እምትገድሉበት ነው? በምናችሁ ነው እምንቀናው ? የድህነት መልክ አለው? ወይስ እኛ እማናውቃት ኢትዮጵያ አለች?
Re: ኤርትራዊያ ለምን በኢትዮጵያ ቅጥል ብለው ይቀናሉ? --- > ቅና ያለው በእናቱ ምን ይቀናል ማለት እንደ ሻዕብያዊያን ነው።
Posted: 17 Sep 2025, 12:41
by sesame
Re: ኤርትራዊያ ለምን በኢትዮጵያ ቅጥል ብለው ይቀናሉ? --- > ቅና ያለው በእናቱ ምን ይቀናል ማለት እንደ ሻዕብያዊያን ነው።
Posted: 17 Sep 2025, 12:45
by Abere
Fụcked-up,
እኔ በህይወቴ እንደ ሻዕብያዊያን ያለ ፈጣጣ ቀናተኛ አይቸ አላውቅም። ቅናት እና ምቀኝነት እኮ ነው ዛሬ ኤርትራ ክ/ሀገር ዝናብ ሲመታው ያደረ የጭቃ አክንባሎ መስላ ፍርስርስ ብላ አፈር ዱቄት የሆነችው። ዛሬ የኤርትራ ክ/ሀገር ልጃ ገረዶች አዲስ አበባ ተሰደው ኢትዮጵያዊያንን በመብራት ፈልገው ነው እየተጋቡ ያሉት። ከአስመራ እና ከሰመራ ማን ይበልጣል ብየ ስጠይቅ - ሠመራ የአፋር ክልል ኢኮኖሚ እና ስልጣኔ ይበልጣል። አሥመራ እኮ የለችም ስሟ ብቻ ነው...
Re: ኤርትራዊያ ለምን በኢትዮጵያ ቅጥል ብለው ይቀናሉ? --- > ቅና ያለው በእናቱ ምን ይቀናል ማለት እንደ ሻዕብያዊያን ነው።
Posted: 17 Sep 2025, 12:53
by Fed_Up
Abere wrote: ↑17 Sep 2025, 12:45
Fụcked-up,
እኔ በህይወቴ እንደ ሻዕብያዊያን ያለ ፈጣጣ ቀናተኛ አይቸ አላውቅም። ቅናት እና ምቀኝነት እኮ ነው ዛሬ ኤርትራ ክ/ሀገር ዝናብ ሲመታው ያደረ የጭቃ አክንባሎ መስላ ፍርስርስ ብላ አፈር ዱቄት የሆነችው። ዛሬ የኤርትራ ክ/ሀገር ልጃ ገረዶች አዲስ አበባ ተሰደው ኢትዮጵያዊያንን በመብራት ፈልገው ነው እየተጋቡ ያሉት። ከአስመራ እና ከሰመራ ማን ይበልጣል ብየ ስጠይቅ - ሠመራ የአፋር ክልል ኢኮኖሚ እና ስልጣኔ ይበልጣል። አሥመራ እኮ የለችም ስሟ ብቻ ነው...
እረ ባክህ ቅቅቅቅ ኤርትራ ከናንተዋ ባለ 3000 አመት እድሜ (ድንቄም)የሰገራ ቀዳዳ ኢትዮጵያ በላይ የማምረቻ ፋብሪካዎች አሏት እናንተው ደግሞ ኤርትራውያንመስርተው ያበለጸጉት የአየር መንገዱ ና የደቡብ ኤሲያ ፌክ ክሪስማስ ትሪ መብራቶች አሉችሁ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ምድረ ደረቅ ቦቆሎ ሞጃሪ ድሃ የድሃ ዘር ቅቅቅቅ

ኢትዮጵያን ወቅጠህ ጨምቀህ ይህን^^^ ታክላለች ?
Re: ኤርትራዊያ ለምን በኢትዮጵያ ቅጥል ብለው ይቀናሉ? --- > ቅና ያለው በእናቱ ምን ይቀናል ማለት እንደ ሻዕብያዊያን ነው።
Posted: 17 Sep 2025, 13:51
by Axumezana
ኢሳያስ ጦርነት መጀመሩ የማይቀር ስለሆነ ኢሳያስን አባረን ኤርትራን ከእናት አገሯ ጋር መደመር ነው!
Re: ኤርትራዊያ ለምን በኢትዮጵያ ቅጥል ብለው ይቀናሉ? --- > ቅና ያለው በእናቱ ምን ይቀናል ማለት እንደ ሻዕብያዊያን ነው።
Posted: 17 Sep 2025, 14:37
by Fed_Up
Axumezana wrote: ↑17 Sep 2025, 13:51
ኢሳያስ ጦርነት መጀመሩ የማይቀር ስለሆነ ኢሳያስን አባረን ኤርትራን ከእናት አገሯ ጋር መደመር ነው!
አይ ነገር እንዳ ቮድካቸው ኣጋሜ:: እዛው እንገናኝ

አንተ ጥንባሻም አጋሜ አትመጣም እንጂ... እዚች አሜሪካ ተቀምጠህ ፎክር ቅቅቅ
ቀዳድ ጢዙ ወዲ ኣኳር ቮድካቸው
Re: ኤርትራዊያ ለምን በኢትዮጵያ ቅጥል ብለው ይቀናሉ? --- > ቅና ያለው በእናቱ ምን ይቀናል ማለት እንደ ሻዕብያዊያን ነው።
Posted: 17 Sep 2025, 18:44
by Selam/
በተለይ በተለይ “ሻዕቢያ ነህ” በሚልህ በጉፋያው ጭልፊቱ በጣም ነው የሚቀኑት።
Abere wrote: ↑17 Sep 2025, 11:59
ኤርትራዊያ ለምን በኢትዮጵያ ቅጥል ብለው ይቀናሉ? ---> ቅና ያለው በእናቱ ምን ይቀናል ማለት እንደ ሻዕብያዊያን ነው።በግምት 85% በመቶ የሚሆነው የኤርትራ ክ/ሀገር ስዴተኛ መናኸሪያ መኖሪያው ኢትዮጵያ ናት፤ የኢትዮጵያ መኸር እና በልግ ለኤርትራ ሲሳይ ነው። ታዲያ ለኢትዮጵያ የሚሆነው በጎ ነገር ሁሉ እነ ሻዕብያዊያንን እርር ድብን አድርጎ ያቃጥላቸዋል። ኢትዮጵያ መጥፎ ነገር ሲገጥማት ለፕሮፓጋንዳ እንድሁ ጮኸሉ -ይሳለቃሉ። የኢትዮጵያ መጥፎውም መልካሙም አጋጣሚ ለሻዕብያዊያን መጥፎ ነው። ቅኔው ግን ግልጽ ነው - ሻዕብያዊያን እነርሱ አይሰሩ፤ ሰው አያሰሩ የሚተጉብት ጉዳይ ቢኖር ጥፋት፤ ምቀኝነት፤ ስንፍና ብቻ ነው። ሻዕብያዊያን ትለብሰው የላት ትኮናነበው አማራት ይሉ ዘንድ፤ ኢትዮጵያን ያጠፋን እና የጎዳን መስሏቸው የኢትዮጵያን ጠላቶች እንደ ብርሃኑ ነጋ፤ ዳውድ ኢብሳ፤ ወዘተ በሌለ ሲሳይ እልፍኝ አስቀምጠው ይመግቡ ነበር - የኤርትራ ወጣት የባህር አሳ/ዘንዶ/ ሲሳይ ሁኖ።
Re: ኤርትራዊያ ለምን በኢትዮጵያ ቅጥል ብለው ይቀናሉ? --- > ቅና ያለው በእናቱ ምን ይቀናል ማለት እንደ ሻዕብያዊያን ነው።
Posted: 17 Sep 2025, 20:00
by Abere
ጭልፊቱ እኮ ለምስክርነት ለመቆም የአእምሮ ብቃት የለውም። He is mentally incompetent to stand as a witness - his relieved off this citizenry role.ሆዱ ጅቡ ቀርቶ ያስለፈልፈዋል።
Selam/ wrote: ↑17 Sep 2025, 18:44
በተለይ በተለይ “ሻዕቢያ ነህ” በሚልህ በጉፋያው ጭልፊቱ በጣም ነው የሚቀኑት።
Abere wrote: ↑17 Sep 2025, 11:59
ኤርትራዊያ ለምን በኢትዮጵያ ቅጥል ብለው ይቀናሉ? ---> ቅና ያለው በእናቱ ምን ይቀናል ማለት እንደ ሻዕብያዊያን ነው።በግምት 85% በመቶ የሚሆነው የኤርትራ ክ/ሀገር ስዴተኛ መናኸሪያ መኖሪያው ኢትዮጵያ ናት፤ የኢትዮጵያ መኸር እና በልግ ለኤርትራ ሲሳይ ነው። ታዲያ ለኢትዮጵያ የሚሆነው በጎ ነገር ሁሉ እነ ሻዕብያዊያንን እርር ድብን አድርጎ ያቃጥላቸዋል። ኢትዮጵያ መጥፎ ነገር ሲገጥማት ለፕሮፓጋንዳ እንድሁ ጮኸሉ -ይሳለቃሉ። የኢትዮጵያ መጥፎውም መልካሙም አጋጣሚ ለሻዕብያዊያን መጥፎ ነው። ቅኔው ግን ግልጽ ነው - ሻዕብያዊያን እነርሱ አይሰሩ፤ ሰው አያሰሩ የሚተጉብት ጉዳይ ቢኖር ጥፋት፤ ምቀኝነት፤ ስንፍና ብቻ ነው። ሻዕብያዊያን ትለብሰው የላት ትኮናነበው አማራት ይሉ ዘንድ፤ ኢትዮጵያን ያጠፋን እና የጎዳን መስሏቸው የኢትዮጵያን ጠላቶች እንደ ብርሃኑ ነጋ፤ ዳውድ ኢብሳ፤ ወዘተ በሌለ ሲሳይ እልፍኝ አስቀምጠው ይመግቡ ነበር - የኤርትራ ወጣት የባህር አሳ/ዘንዶ/ ሲሳይ ሁኖ።
Re: ኤርትራዊያ ለምን በኢትዮጵያ ቅጥል ብለው ይቀናሉ? --- > ቅና ያለው በእናቱ ምን ይቀናል ማለት እንደ ሻዕብያዊያን ነው።
Posted: 17 Sep 2025, 21:12
by Axumezana
FEd-UP ቀድመህ እዛው ሂደህ ተዘጋጅ አሰብን ለመከላከል!
Re: ኤርትራዊያ ለምን በኢትዮጵያ ቅጥል ብለው ይቀናሉ? --- > ቅና ያለው በእናቱ ምን ይቀናል ማለት እንደ ሻዕብያዊያን ነው።
Posted: 17 Sep 2025, 21:43
by Affable
እርእሱን አልወደድኩትም። ኤርትራኖች በፉፁም በ ኢትዩጺያ አይቀኑም። አቢይና ኢሳያስ ጥሩ ግንኙነት ሲጀምሩ ከ ኢትዪጺያኖች በበለጠ ኤርትራኖች ደስተኞች ነበሩ። ኤርትራኖችን ER ላይ በሚኖሩ የ ኢሳያስ ካድሬዎች መተርጎም ትልቅ ስህተት ነው። የ ኢሳያስ ካድሬዎች የጠቀስኳቸው አብዛኞቹ የአዲስ አበባ ልጆች እንደነበሩ መገመት ከባድ አይደለም። ያኔ ኤርትራ አገር ስትሆን ትሆናለች ተብለው የተሰበኩትና የአሁኑ ኤርትራ ለየቅል ሆኖበቸው ብስጭት ላይ ናቸው። ለምን እንደሆነ ግራ በሚገባ ሁኔታ ምኞትና fact ለመለያየታቸው ምክንያት እኛን ተጠያቂ ያደረጉ ይመስላል። ድሮም ከጅምሩ አገር ስትሆን ኤርትራ ሲንጋፓር መሆንን በበነጋው ትጀምራለች የሚለውን ቅዠት ኤርትራኖች አላመኑበትም። ያ የጥቂት ኤርትራዊያን elites ቅዠት ነው።
በ ኢትዪጺያና ኤርትራ መንግስት መሀል ጥሩ ግንኙነት ቢኖር ኤርትራኖች ከማንም በላይ ደስተኞች እንደሚሆኑ መገመት አያዳግትም።
ድሮ “ አድጊዎች” እንዲህ አርገው እንዲህ ፈጥረው እንዲህ አረጉን ብለው የኤርትራ elites ይቀባጥሩ ነበር። የዛሬ ሰላሳ አራት አመት ያን “መብት” በገዛ ፈቃዳቸው ከመዳፋቸው ውስጥ እንዲወጣ አርገዋል። ኤርትራኖችን በተመሳሳይ ትርክት ከበሮ እየደለቁ ማነሳሳት ግዜው ያለፈበት መሰለኝ።
Re: ኤርትራዊያ ለምን በኢትዮጵያ ቅጥል ብለው ይቀናሉ? --- > ቅና ያለው በእናቱ ምን ይቀናል ማለት እንደ ሻዕብያዊያን ነው።
Posted: 17 Sep 2025, 22:38
by Right
They are chronically jealous of Ethiopia because they are sick.
Why would they spend 24/7 on issues of a country they left 35 years ago. Look at this forum, 85% of participants are Eris. That is not normal.
Eritrea is dying a slow death on its own. Eris are talking about Ethiopia while abandoning little Eritrea.