እንግዲህ እቺ ናት ኢትዮጵያ:: ከኩሩ ለማኝ ወደ ገለባ ለማኝነት ቀይሯት ለሽ ሊል ነው ቅቅቅቅቅቅቅቅ
ጉርሻ...ጉርሻ.....ጉርሻ
https://www.facebook.com/share/v/1BQsLn ... tid=wwXIfr
Re: ከልመና ሳያውጣት ሊሸኝ ነው::
ተው ደብተራዉ ዋ 
የለጠፍከው ቪድዮ ቢያስቀንም ስውየው ቢያስድበንም ቢያሳፍረንም!
ኤርትራ የሚለመናት አጥታ ነው እንጂ ትለምን ነበር እንዲህ ፍርክስክሷ ወጥቶ!
ኢሱ ግብዝ የፊውዳል ትውልድና communist ባይሆን ኖሮ የአራዳ ልጅ ቢሆን ኢሪን እንዲህ ስው የማይኖርባት ፓራዳይዝ አያረጋትም ነበር
የለጠፍከው ቪድዮ ቢያስቀንም ስውየው ቢያስድበንም ቢያሳፍረንም!
ኤርትራ የሚለመናት አጥታ ነው እንጂ ትለምን ነበር እንዲህ ፍርክስክሷ ወጥቶ!
ኢሱ ግብዝ የፊውዳል ትውልድና communist ባይሆን ኖሮ የአራዳ ልጅ ቢሆን ኢሪን እንዲህ ስው የማይኖርባት ፓራዳይዝ አያረጋትም ነበር
Re: ከልመና ሳያውጣት ሊሸኝ ነው::
የእናንተ የተማረውም ያልተማረውም delusionalልነት ማለቂያ የለውም:: ለኤርትራ እና ኤርትራውያን ያላችሁ ጥላቻ እውነታውን ላለማዬት አሳውሯችሆል:: ለኤርትራ በጣም ጥሩ ነው:: ጠላታችን ስለኛ ያላቸው እውቅና እጂግ ማነሱ በጣም ጠቃሚ ነው:: keep undermining us
https://www.facebook.com/share/v/17Sc2x ... tid=wwXIfr
Re: ከልመና ሳያውጣት ሊሸኝ ነው::
ረ-ዲያ!Fed_Up wrote: ↑17 Sep 2025, 10:00የእናንተ የተማረውም ያልተማረውም delusionalልነት ማለቂያ የለውም:: ለኤርትራ እና ኤርትራውያን ያላችሁ ጥላቻ እውነታውን ላለማዬት አሳውሯችሆል:: ለኤርትራ በጣም ጥሩ ነው:: ጠላታችን ስለኛ ያላቸው እውቅና እጂግ ማነሱ በጣም ጠቃሚ ነው:: keep undermining us
https://www.facebook.com/share/v/17Sc2x ... tid=wwXIfr
ችግሩ የሻውያ መስለኝ!
ፈካ ያሉ ብዙ ከትግሬ የሚበልጡ ኤርትራዊ ጉዋደኞች አሉን!
መቼለታ የአማራ ንብረት የሆነውን GERD እንዲመታ ልታሻሸጥ ስትለጥፍ አልነበር?
አማራዋ ሚስትህን ስላም በልልኝ