ኤርትራም ባህርም አማረኝ
Posted: 16 Sep 2025, 13:43
እሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል
የኢሳያስ መንግስት ገና ይናጣል
መንበሩን ጥሎ ሳውዲ ይሸሻል
ግን አያመልጠንም አልፎ ይሰጣል
ትግራይ ለሰራው ግፍ ለፍርድ ይቀርባል
አብይን በሞግዚትነት ይዤ ቀንድ አፍሪካን ልግዛ
ህልሜ ጋህድ ሆኖ ወያነ ተሰርዛ
አብይ ልጄ ነው አለም ሁሉ አይርሳ
እኔ ኢሳያስ ነኝ የናቅፋው አንበሳ
አብይ ድንገት ባንኖ ሲያቀባዥረው
አሰብ አሰብ አለ ኢሱንም ሊቀብረው
ኤርትራም የኔ ነው ማነው የሚወስደው
የመለስን Legacy ከስሩ ልደምስሰው
የኢሳያስ መንግስት ገና ይናጣል
መንበሩን ጥሎ ሳውዲ ይሸሻል
ግን አያመልጠንም አልፎ ይሰጣል
ትግራይ ለሰራው ግፍ ለፍርድ ይቀርባል
አብይን በሞግዚትነት ይዤ ቀንድ አፍሪካን ልግዛ
ህልሜ ጋህድ ሆኖ ወያነ ተሰርዛ
አብይ ልጄ ነው አለም ሁሉ አይርሳ
እኔ ኢሳያስ ነኝ የናቅፋው አንበሳ
አብይ ድንገት ባንኖ ሲያቀባዥረው
አሰብ አሰብ አለ ኢሱንም ሊቀብረው
ኤርትራም የኔ ነው ማነው የሚወስደው
የመለስን Legacy ከስሩ ልደምስሰው