Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member+
Posts: 6022
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

የተማሪዎች ትምህርት መውደቅ ሌላኛው የብልቅጥና ብልጥግና ኮሪዶር ጎርፍ!

Post by Odie » 16 Sep 2025, 08:17

እኔን ብርዬ!
ተመለስ ወደ በክኔል?! ግን ዲያስዾራ የሚያሳድድህ ይመስለኛል? ምነው ለሽርሽር አሜርካ ለመምጣት ፈራህ? :lol:

የቤር ቤርሰቦች የአራሙማ ወበሻሻ መንግስትና አገልጋዩ አዛውንት ብርዬ የትምህርት ስርአትን ማሻሻል ብለው ፈተን ባለፈና ወደቀ ውጤት ተቸከውላችሁዋል!
የትምህርት ስርአት ማሻሻል ግን ራሱ በጣም ትልቅ ተግባር ሳንቲስትና እዲኩዌተርስ የሚያሳትፍ ከቁሳቁስ ጀምሮ ለውጥ የሚጠይቅ ነው!
ማትሪል 2% አለፋ 8% አለፈ በአራት እጥፍ ያለፈው ጨመረ እሪሪሪሪሪ!
ያለፈውስ ይለፍ ን ማን አለፈ? ስንት የድሃ ልጅ አለፈ? በዘር በተከታተፈች አገር ስንት ኦሮሞ አማራ ትግሬ ሶማሌ ውራጌ እጄቶ ተስልቶ በዘር አለፈ? what is the disparity between city and rural area in pass rate? what is the discrepancy between private schools and public schools and why ቀመሩ ያላችሁ አውሱን!
ቢራኑን ውጤት አንባቢ ያረገ የማፊያ ቡድን በድብቅ የሚያጨማልቀውን አስረዱን :lol:

እኛ እስከዛ የትምህርት ስርአቱ ከፈነዳው ኮሪደር አይሻልም ባይ ነን :lol: