Re: ጉድ ነው -- ነዳጅ አዲስ አበባ መሃል ፈለቀ
I really hope they manage that oil reservoir fountain that burst out in the middle of the street, flowing like an oasis, properly. Looks like oil might be making its way to the Horn of Africa before you know it.
Re: ጉድ ነው -- ነዳጅ አዲስ አበባ መሃል ፈለቀ
ስዎቹ ሃይቅና ውሃ ይወዱ የለ ለኢሬቻቸው!
ተንበሽብሽዋል
ጣናነሽ ጀልባዋን እንደ አጋዘን በጫካ በምን ባህርዳር ለማድረስ ከሚስብሯት እዚሁ አዲስ አበባ ቢያንሳፏት ይሻላቸው ነበር!
ፍተላውን አድንቀናል
ተንበሽብሽዋል
ጣናነሽ ጀልባዋን እንደ አጋዘን በጫካ በምን ባህርዳር ለማድረስ ከሚስብሯት እዚሁ አዲስ አበባ ቢያንሳፏት ይሻላቸው ነበር!
ፍተላውን አድንቀናል
Re: ጉድ ነው -- ነዳጅ አዲስ አበባ መሃል ፈለቀ
hodamu Huressa bedassa is going to be rich. To the moon for him.