Page 1 of 1

# Abiy Bring Back Our Access to Red Sea! is changed '' ከግድብ ወደ ወደብ"

Posted: 14 Sep 2025, 23:13
by Axumezana
quote=ZEMEN post_id=1288421 time=1650653953 user_id=35010]
Digital Weyane wrote:
22 Apr 2022, 14:55
ኡናታችን ትግራይ ጁንታ ወያኔ ባፈሰሱት የ900,000 የትግራይ ህፃናት ወታደሮች ደም ጎርፍ አጥለቅልቃ ዎደ ቀይ ባሕር ተቀይራ እያየን አሸባሪ ጁንታው Axumezana ቀይ ባሕር ገለመሌ እያለ ዋሽቶ ሲቀባጥር መስማት ምንኛ ይቀፋል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:
The sad part is, Axsum thinks he is lunching a#revolution to claim red-sea.lol
[/quote]
As predicted by Zemene , a Revolution has engulfed the Horn of Africa after 5 years from the launch of # Abiy Bring Back Our Access to Red Sea!




https://www.youtube.com/live/kcWv4oBzbw ... 0MauLnQqLB


[/quote]
[/quote]

Re: # Abiy Bring Back Our Access to Red Sea! is changed '' ከግድብ ወደ ወደብ"

Posted: 15 Sep 2025, 08:33
by Meleket
Meleket wrote:
23 Dec 2024, 10:45
ምንኛ ተሞኙ

የወሎ “ልሒቓን” ምንኛ ተሞኙ፡
የትግራይ “ልሒቓን” ምንኛ ተሞኙ፡
የጉራጌ “ሊቆች” ምንኛ ተሞኙ፡
የጦብያ “ልሒቓን” ግምኛ ተሞኙ፡
በስራ እንደ መትጋት በህልም ሲናኙ፡
የኤርትራን በዅር ዓሰብን ሲመኙ፡

የጦርነት ዜማ በተንኮል ሲቀኙ፡
ከረሓብ በስተቀር እኮ ምን ኣገኙ?

መታሰቢያነቱ “ዓሰብ ዓሰብ” እያሉ በቁም ለሚቓዡት ለመረጃዎቹ “የወሎ ልሒቕ” Abere፣ “የትግራይ ልሒቅ” Axumezana እንዲሁም ለጉራጌው “ሊቅ” Horus! ድንቄም ልሒቃን!

ተጻፈ በኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።

sarcasm wrote:
21 Dec 2024, 11:45
'ሕዝቡን በረሓብና siege ልጨርሰው ነው' እያለ ነው ያለው
Please wait, video is loading...
Axumezana wrote:
14 Sep 2025, 23:13
# Abiy Bring Back Our Access to Red Sea! is changed '' ከግድብ ወደ ወደብ"
viewtopic.php?f=2&t=354852&start=20 “ናይና የንህብይ፡ ለይናይና ክነግኒ አይንደልይ!” :mrgreen:

Re: # Abiy Bring Back Our Access to Red Sea! is changed '' ከግድብ ወደ ወደብ"

Posted: 15 Sep 2025, 13:20
by Axumezana
መለከት ዶብ ክሕንፀፅ እናናፈቅካዶ Axumezana ጉድ ጌሩካ!

ቀደም ነበረ እምበር ንኻውካ (ንትግራይ)ምኽላይ
ሎሚዶ ይኸይሽ ፅምዶ እናበልካ ምእዋይ!

Re: # Abiy Bring Back Our Access to Red Sea! is changed '' ከግድብ ወደ ወደብ"

Posted: 16 Sep 2025, 03:29
by Meleket
ኣዅሱመጫላዋ፡ ዶብ’ማ ብመሰረት ብይን ዶብ፡ ብንጹር ኣብ ወረቀት፡ ተሓንጺጹ ለኾነይ! ንሕና ንብል እንሄና ኣብ ባይታ ይጠረር’ኡ!

ምሕንጻጽይ ምጥራርዪ ፍለዮ’ባ ኣዅሱመጫላዋ! ሎዙይ ከይፈለካ፡ ልምሸቱ ከመይ ገርካ ክትጽመድ’ካ ኣታዬዋ!

viewtopic.php?f=2&t=308857&

Axumezana wrote:
15 Sep 2025, 13:20
መለከት ዶብ ክሕንፀፅ እናናፈቅካዶ Axumezana ጉድ ጌሩካ!

ቀደም ነበረ እምበር ንኻውካ (ንትግራይ)ምኽላይ
ሎሚዶ ይኸይሽ ፅምዶ እናበልካ ምእዋይ!