Page 1 of 1
አማረ ነቅሎ ወጣ!
Posted: 14 Sep 2025, 14:03
by DefendTheTruth
አማረ በአገሩ ጉዳይ ላይ አይደራደርም፣ በዉስጡ የተወለዱ ገልቱዎች በስተቀር!
እየመጡ ብሎ ስዘፍን የነበረዉ ገልቱዉ አሁን የት ገባ? ይመጣሉ የተባሉት ሳይመጡ ስቀሩ፣ ራሱ ሄደ ወይስ በእፍረት ገብቶ ቤቱ ተሰገሰገ?
Re: አማረ ነቅሎ ወጣ!
Posted: 14 Sep 2025, 15:33
by DefendTheTruth
Re: አማረ ነቅሎ ወጣ!
Posted: 16 Sep 2025, 14:15
by DefendTheTruth
አማራ ከዚህ በላይ ነቅሎ መዉጣት አለበት፣ ዝምታዉ ይበቃል፣ ጊዜዉ የስራ ና የቁርጠኝነት እንጂ የመሃል ሰፋሪነት ወይም የወለዋይነት አይደለም!
Re: አማረ ነቅሎ ወጣ!
Posted: 16 Sep 2025, 15:24
by Abere
DDT
አማራ ከአገሩ ተነቅሎ የወጣው ከየት ነው? ከአዲስ አበባ ነው ከወለጋ?
Re: አማረ ነቅሎ ወጣ!
Posted: 16 Sep 2025, 18:12
by Naga Tuma
Abere wrote: ↑16 Sep 2025, 15:24
DDT
አማራ ከአገሩ ተነቅሎ የወጣው ከየት ነው? ከአዲስ አበባ ነው ከወለጋ?
አዲስ አበባ እና ወለጋ ዉስጥ ብቻ ነዉ የሚኖሩት?