Page 1 of 1

ታላቁ አማራ፤ ተገንጣዪ አማራ - ዕሪሪሪሪሪሪሪሪ!

Posted: 12 Sep 2025, 20:00
by Selam/
Horus wrote:
14 Aug 2023, 03:26
14 Aug 2023, 03:26
ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!

የኦሮሞ ዘረኛ ቡድን ባማራ የከፈተው ዘር ማጥፋት በቀጠለ ቁጥር፣ ይህም ዘር ማጥፋት ወደ ደቡብ እና ምስራቅ ሕዝቦች ባሰፋ ቁጥር እና በትግሬዎች ቀስቃሽነት ከኤርትራ ጋራ ጦር በጫረ ቁጥር መላ የአገሪቱ ሰራዊት ይበታተናል ።

ይህ የኦሮሞ ትግሬ ጎሳ ሰራዊት ሲበታተን የጎሳ አክራሪዎች ወደ ጎሳቸው ይገባሉ ። የተወሰኑት ወደየቤተ ሰባቸው ይመለአሉ ። በኢትዮጵያዊነታቸው የሚጸኑት የፋኖ ጦር ተቀላቅለው የነገይቱን ድህረ ኦሮሙማ ኢትዮጵያ ሰራዊት ሆነው ይቀጥላሉ ።

ስለዚህም ነው አሁን ላይ የኦሮሞ ዘረኞችን መውደቅ የተገለጸላችሁ ሁሉ ፋኖን በማጠንከር የነገይቱን ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከወዲሁ መገምባት ያለባችሁ !

ይህ አይቀሬ የታሪካችን ትራጀክተሪ ሲሆን የዚህ ፍጻሜ መች ነው የሚለውን ለሌላ ግዜ መተው ይሻላል ።

ሆረስ ዐይነ ብርሃን
Horus wrote:
07 Aug 2023, 02:33
07 Aug 2023, 02:33

የዶ/ር አምባቸው ንግግር ጄ/ር መንግስቱ ነዋይን አስታወሰኝ! እሱ ሞቶ ፋኖን የወለደ !

ፋኖ ተሰማራ፣ ፋኖ ተሰማራ
እንደ ሆቺሚኒ እንደ ቼ ጎቬራ!
Horus wrote:
25 May 2025, 00:47
25 May 2025, 00:47

ተገንጣይ ጎጃሜ