Page 1 of 1

የአራት ኪሎ ዘፈን ፋኑዬ ጠፋበት!

Posted: 12 Sep 2025, 16:14
by Axumezana
የአራት ኪሎ ዘፈን ፋኑዬ ጠፋበት
ከደጀን እንዳያልፍ አብይ ቢያጥርበት
አሁንስ ሰለቸ ቁር ዝናብ ሲፈራረቅበት
ምእንተ ሀፍረት ይዋጋል ቀኑ እስኪመሽለት
እርቅ ብለው ቢጠሩት ይገባል ከቅፅበት
የኪስ ገንዘብ ስጡት አረቂ ይጠጣበት
Axumezana በአማርኛ ይቀኛል
በአክሱማውያን ቋንቋ ማን ይከለክላል

Re: የአራት ኪሎ ዘፈን ፋኑዬ ጠፋበት!

Posted: 13 Sep 2025, 11:23
by Axumezana
Axumezana wrote:
12 Sep 2025, 16:14
የአራት ኪሎ ዘፈን ፋኑዬ ጠፋበት
ከደጀን እንዳያልፍ አብይ ቢያጥርበት
አሁንስ ሰለቸ ቁር ዝናብ ሲፈራረቅበት
ምእንተ ሀፍረት ይዋጋል ቀኑ እስኪመሽለት
እርቅ ብለው ቢጠሩት ይገባል ከቅፅበት
የኪስ ገንዘብ ስጡት አረቂ ይጠጣበት
Axumezana በአማርኛ ይቀኛል
በአክሱማውያን ቋንቋ ማን ይከለክላል