Page 1 of 1

አታውሩልኝ ሌላ ከእሷ ዜና በቀር - ዕሪሪሪሪሪሪሪሪሪ!

Posted: 12 Sep 2025, 13:04
by Selam/







Re: አታውሩልኝ ሌላ ከእሷ ዜና በቀር - ዕሪሪሪሪሪሪሪሪሪ!

Posted: 12 Sep 2025, 13:14
by Abere
እሳትን በነጠላ ጠቅልሎ መሸከም አይቻልም። የሐሰት ሸማውን ጀግኖቹ አቃጥለውታል። ይህ ነገር ለሆረስ ብርቱ መርዶ ነው። በእሬቻ ዋዜማ ላይ ይህን መስማቱ ንደት ውስጥ ይጨምረዋል :lol:

ኦቦ ሆረስ በዕድሜ ከአዛውንቱ ታዲዎስ ታንቱ ይበልጣል - በህሌና (wisdom) ግን ከክቡር ታዲዎስ ታንቱ ድዊ ነው። His belly robbed Horus's wisdom.


Re: አታውሩልኝ ሌላ ከእሷ ዜና በቀር - ዕሪሪሪሪሪሪሪሪሪ!

Posted: 13 Sep 2025, 02:04
by Meleket
የቤተ መንግሥቱና የቤተ ክህነቱ ‘ምርጥ’ ሰዉ፡ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት፡ እንዴት ስለነዚህ ሰዎች ማማለድ አልቻለም? ይገርማል!
Selam/ wrote:
12 Sep 2025, 13:04