Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 39876
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Horus አብይ እንደ ወይን ጠላት አብዝቶና የተሰላቸ ጦርና በሙስና የተጨማለቁ ጀነራሎች ይዞ ኢትዮጵያን ዋጋ ሊያስከፍል ነው።

Post by Horus » 11 Sep 2025, 14:43

Axumezana wrote:
11 Sep 2025, 14:33
[/list]viewtopic.php?f=2&t=367387#p1578765
አክሱም ኢዛና፣
በአቋምህ በጣም ትወዛወዛለህ! ግን ስህተት ከሰራህ እሱም አቢይን የምትንቅ ከሆነ ነው። እኔ ልንገርህ ዛሬ አቢይ አህመድ እጅግ እጅግ ግዙፍ የኢትዮፕያዊያን ድጋፍ ከድጋፍም በላይ የብዙዎች ፍቅር እያገኘ ነው! አቢይ በትክክል በሙስና የተጨማለቁ ጄ/ችን አራግፎ መተካት ይችላል ። ኢትዮጵያ 70 ሚሊዮን ወታደር መሆን የሚችል ወጣት ሕዝብ አላት ። አትርሳ ኢትዮጵያ በጣም በጣም ትልቅ አገር ነች!

Axumezana
Senior Member
Posts: 18375
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: Horus አብይ እንደ ወይን ጠላት አብዝቶና የተሰላቸ ጦርና በሙስና የተጨማለቁ ጀነራሎች ይዞ ኢትዮጵያን ዋጋ ሊያስከፍል ነው።

Post by Axumezana » 12 Sep 2025, 10:48

Horus Axumezana አብይ ስልጣን ከወጣበት ጀምሮ እስካሁን እንዲሳካለት እየጣረ ነው። አብይ እስካሁን የሄደበት መንገድ ግን የክህደት፥ የውሸት፥ የደም ማፍሰስ፥ የብጥብጥና፥ የስህተት መንገድ ስለሆነ እንዲስተካከል እተቸዋሎሁ። Pls read the following article & let me know your comment. If Abiy followed the recommendations in this article Ethiopia could have been peaceful by now.

"Chapter I for EPRDF is over, Chapter II begins under the leadership of Dr. Abiy Ahmed!
God Bless Ethiopia
God Bless TPLF/EPRDF! Amen!"

https://zehabesha.com/tplf-eprdf-the-pa ... he-future/

Post Reply