የሬይነሳንስ ዴ ጃ ቩ በኢትዮጵያ፥ የመጀመርያዉ ሬይነሳንስ ጸረ ክርስትያን ነበረ?
Posted: 11 Sep 2025, 14:18
አምስት መቶ ዓመታት በፊት አዉሮፓ ዉስጥ የጥንት ግሪክ ስልጣኔ ታሪክን ኣጥንተዉ ሬይነሳንስ ያሉት ጸረ ክርስትያን ተብለዉ ሲታደኑ እና ሲጨፈጨፉ ነበር።
ካልዘነጋሁ የስፓንሽ እንኪዊዚሽን የተባለ መንጋ በዚህ ላይ የተሰማራ ነበረ።
ከመጨፍጨፍ ተርፈዉ ወደ ስዊትዘርላንድ ታራሮች ሸሽተዉ እራሳቸዉን ፍሪሜሶኖች ብለዉ ሲጠሩ ነበረ ኣሉ።
ትረምፕ ሴነተር ሩብዮን ቤቢ ያለዉ ገና እንደሰማሁኝ ይህን ታሪክ ኣስታወሰኝ። ለምን ቤቢ እንዳለ የምያዉቀዉ እሱ ነዉ። የእኔ ግምት ግን ይህ ነዉ።
ዋናዉ ጥያቄ የጥንት ግሪክ ታሪክን እናጥና፣ ስለ ዲሞክራሲ እናጥና ያሉት ጸረ ክርስትያን ተብለዉ ሲጨፈጨፉ የኖሩት ጸረ ክርስትያን ነበሩ?
በዚህ ዘመን ኢትዮጵያ ዉስጥ የጥንት ኢትዮጵያ፣ የጥንት ግብጥ፣ ከስደት በፊት የነበረዉን ታሪክ፣ የፈረኦ አክናተን፣ ከስደት በኋላ ሙሴ የተባለዉን፣ ታሪክ ኣጥንተን ለኢትዮጵያ እዴሳ፣ የኢትዮጵያ ህዳሴ፣ የኢትዮጵያ ሬይነሳምስ ብለናል ያሉት ጸረ ክርስትያን ተባሉ።
የኢትዮጵያ የእንግዴ ልጆች ይህን የሚሉ ናቸዉ።
ቦረና ሄዶ የገዳ ስርዓትን፣ ዲሞክራሲዉን ሳያጠና፣ የቃሉዎችን ዕዉቀት ኣጥንቶ ሳያዉቅ እና ሳይገለጥለት፣ ጥንት ግብጥ ሄዶ የኣፍርካ ፈረኦኖችን ታሪክ እና የጥንት ዕዉቀት ሳያዉቅ ክርስትያን ካልሆናችሁ የሚል ዕብደት የተጠናወተዉ ገተተ በትለር ሀራሙ ወለጋ ዮሓንስ ለታ የምለዉ ያለ ምክንያት ኣይዴለም።
ክርስትናን ያስተማረዉ በትለር የምለዉ ምሽነሪ ስለ መጀመርያዉ ሬይነሳንስ ጠንቅቆ የምያዉቅ መሆኑን ጥርጥር ዬለኝም።
በትለር ያስተማረዉን በሃይማኖት ስም ባርነትን እንጂ የወለዱኝ ናቸዉ ስለሚላቸዉ የቦረና ሆነ የአኙዋ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ባህል እና ታሪክ ይህን ተማሩ ማለት የማይችል ነዉ።
የመጀመርያዉ ሬይነሳምስ አዉሮፓ ዉስጥ እጅግ ስኬታማ ሆኖ በቫቲካን የተከበረ ነዉ።
ከኣዉሮፓ አሜርካ የደረሱት የምናራምደዉ ሳይንስ ሲሆን ስለ ሃይማኖት ጣልቃ ኣንገባም ብለዉ መንገድ ቀጠሉ።
እንግዲህ እንዴት ሆኖ ነዉ የሬይነሳንስ ሰዎች፣ ኣዉሮፓ ሆነ ኢትዮጵያ ጸረ ክርስትያን ናቸዉ የተባሉት እና የሚባሉት?
የሬይነሳንስ ሰዎች ኣዉሮፓ ዉስጥ በጣም ኣሸንፈዉ እጅግ ተከብሯል። ኣዉሮፓ ዉስጥ እንደ ኣዉሮፓ መላዕክቶች ይከበራሉ።
ኢትዮጵያ ዉስጥ ኣስተሳሰቡ ገና እንጭጭ ስለሆነ የኢትዮጵያ መሃይሞች ጸረ ክርስትያን ነዉ ብለዉ ዘመቻ ጀምረዋል። ዘመቻቸዉ በእንጭጩ የተቀጨ ነዉ።
ምክንያቱም ከዚህ በኋላ ሁለተኛዉ ሬይነሳንስ ማለትን ያልሰማ ኢትዮጵያዊ ሊኖር ኣይችልም።
ከዚህ በኋላ ዉይይቱ የመጀመርያዉ ሆነ ሁለተኛዉ ሬይነሳንስ ለምንድነዉ ጸረ ክርስትያን የተባለዉ ነዉ የሚሆነዉ።
የዚህ ዉይይት ድምዳሜ ሳይታለም የተፈታ ነዉ።
አዉሮፓ ዉስጥ የተደረሰዉ ድምዳሜ ኢትዮጵያ ዉስጥ የሚሻር ሳይሆን ኢትዮጵያ ዉስጥ የሚደገም ይሆናል።
የዉይይቱ ድምዳሜ ኢትዮጵያ ዉስጥ ሲደገም የኢትዮጵያ የሬይነሳንስ ሰዎች ጸረ ክርስትያኖች የሚባሉ ሳይሆን እንደ ኢትዮጵያ ኣምላኮች የሚታወሱ ልሆን ይችላል።
በዛ ዘመን የኢትዮጵያዉ ሎሬት ጸጋዬ ገብረመድህን ኑዛዜም ይፈታ ይሆናል።
ዘላለማዊ እዴሳ፣ ዘላለማዊ ህዳሴ፣ ዘላለማዊ ሁለተኛዉ ሬይነሳምስ ለፍጥረት በር ኢትዮጵያ!