Page 1 of 1

ሸዋና ሽንፍላ ቢያጥቡት አይጸዳም - ዕሪሪሪሪሪሪሪ!

Posted: 10 Sep 2025, 22:50
by Selam/
Horus wrote:
08 Aug 2022, 03:04
ዛሬ አቢይ ደብረ ማርቆስን ሲክብ ነው የዋለው! ያ ደሞ (ደብረ ማርቆስ) የሺመልስ እናት ወ/ሮ ፋንቱ አበበ አገር ነው! ያቢይ እናት አማራ ናት! እሷም ጎጃሜ ትሆን እንዴ! ታዲያ ምነው ባማራ ላይ እንዲህ ጨከኑ? ዞሮ ዞሮ ሸዋና ሽንፍላ ቢያጥቡት አይጸዳም ይባል የለ! ግና ለምድን ነው የሺመልስ አማራነት አሁን የሚነገረው?

Re: ሸዋና ሽንፍላ ቢያጥቡት አይጸዳም - ዕሪሪሪሪሪሪሪ!

Posted: 10 Sep 2025, 23:14
by Dama
His racist remarks will haunt him. Good job listing his foot-in'-the mouth statements.so that he can reflect and behave properly.

Re: ሸዋና ሽንፍላ ቢያጥቡት አይጸዳም - ዕሪሪሪሪሪሪሪ!

Posted: 10 Sep 2025, 23:19
by Horus
Dama wrote:
10 Sep 2025, 23:14
His racist remarks will haunt him. Good job listing his foot-in'-the mouth statements.so that he can reflect and behave properly.
አንተ እበት ታሊባን ሸዋና ሽንፍላ ቢያጥቡት አይጸዳም ማለት አንተ ነህ ጸረ ክርስቲያን አክራሪ እስላም ጉዴላ ጉራጌ ተብለው የዉሸት ማንነት የምታሰራጭ! አህያ !

Re: ሸዋና ሽንፍላ ቢያጥቡት አይጸዳም - ዕሪሪሪሪሪሪሪ!

Posted: 10 Sep 2025, 23:19
by Selam/
You meant “Prosperity?”
Dama wrote:
10 Sep 2025, 23:14
His racist remarks will haunt him. Good job listing his foot-in'-the mouth statements.so that he can reflect and behave properly.

Re: ሸዋና ሽንፍላ ቢያጥቡት አይጸዳም - ዕሪሪሪሪሪሪሪ!

Posted: 11 Sep 2025, 01:11
by Dama
Selam/ wrote:
10 Sep 2025, 23:19
You meant “Prosperity?”
Dama wrote:
10 Sep 2025, 23:14
His racist remarks will haunt him. Good job listing his foot-in'-the mouth statements.so that he can reflect and behave properly.
No. It's because this Fuga speaks PROSPERTY that is why he does not use proper words. Rotten racist..A transmissible virus from dope Almariam or Birratu Naga.

Re: ሸዋና ሽንፍላ ቢያጥቡት አይጸዳም - ዕሪሪሪሪሪሪሪ!

Posted: 11 Sep 2025, 05:18
by Naga Tuma
Horus wrote:
10 Sep 2025, 23:19
Dama wrote:
10 Sep 2025, 23:14
His racist remarks will haunt him. Good job listing his foot-in'-the mouth statements.so that he can reflect and behave properly.
አንተ እበት ታሊባን ሸዋና ሽንፍላ ቢያጥቡት አይጸዳም ማለት አንተ ነህ ጸረ ክርስቲያን አክራሪ እስላም ጉዴላ ጉራጌ ተብለው የዉሸት ማንነት የምታሰራጭ! አህያ !
ምነዉ በአዲስ የኢትዮጵያ ዓመት እንኳን ከዘመናት ገብረ ክርስቶስ እና ከዘመናት ገብረ መሓመድ ወደ ዘላለማት ወልደ ራብዕ በሰላም ኣሻገረህ የሚልህ ኣጣህ?

ኣንድ ቀን በፊት ሬይነሰንስ እያልክ እያጨበጨብክ ዉለህ ኣሁን ደግሞ የሬይነሳንስ ሰዎች ጸረ ክርስትያን ናቸዉ ኣልክ?

የቫቲካንን ልክ ያሳዩትን የሬይነሳንስ ሰዎችን ጸረ ክርስትያን ነበሩ ሳትል እስከዛሬ የት ዘገየህ?

ሰንብተህ ደግሞ ሸዋ ዉስጥ የተወለዱ የኢትዮጵያ የሬይነሳንስ ሰዎች ጸረ ክርስትያን ከመሆን ኣልፈዉ መጠቁ ትለን ይሆናል።

ሸዋ ከባንዳዎቹ በቀር ከጣልያን ሆነ ቫቲካን ወይም ላቲን እንዲሁም አሜሪጎ የመጣን የማሽተት ዐመል ኣለዉ።

የፕላኔቱ ታይታኖች የሬይነሳንስ ሰዎችን በዕዉቀት መግጠም የዱርዬዎች ፌዝ ኣይዴለም።

የእንግዴ ልጆችን ትምህርት ቤት መላክ ኪሳራ ነዉ።

Re: ሸዋና ሽንፍላ ቢያጥቡት አይጸዳም - ዕሪሪሪሪሪሪሪ!

Posted: 11 Sep 2025, 07:16
by Selam/
የካድሬ ጭልፊቱ ቋንቋዎች ፡

አሲምባ፣ ታሊባን፣ ሻቢያ፣ ግብፅ፣ አታቱርክ፣ ሊሞዚን፣ ጋፋቴ፣ አገዌ፣ ጋላ፣ ተገንጣይ ትግሬ፣ ተገንጣይ አማራ፣ ሶዶ፣ ክልል፣ ታላቁ፣ ዲቃላ፣ ሶማሌ፣ ሶማሌላንድ፣ MOU፣ ሴተኛ አዳሪ፣ ብር፣ ኮሪዶር፣ ቂንጥር፣ ዕሪሪሪሪሪ፣ ዕልልልልልል።

የህይወት ታሪኩን እንኮ ነው የሚነግርህ።

ቢያጥቡት የማይፀዳ ዕሪያ!

Re: ሸዋና ሽንፍላ ቢያጥቡት አይጸዳም - ዕሪሪሪሪሪሪሪ!

Posted: 11 Sep 2025, 10:56
by Dama
True expressions of pure eloquence about the walking-dead Whorus

"ቢያጥቡት የማይፀዳ ዕሪያ!"

"የእንግዴ ልጆችን ትምህርት ቤት መላክ ኪሳራ ነዉ።"

Re: ሸዋና ሽንፍላ ቢያጥቡት አይጸዳም - ዕሪሪሪሪሪሪሪ!

Posted: 11 Sep 2025, 12:31
by Naga Tuma
Selam/ wrote:
11 Sep 2025, 07:16
የካድሬ ጭልፊቱ ቋንቋዎች ፡

አሲምባ፣ ታሊባን፣ ሻቢያ፣ ግብፅ፣ አታቱርክ፣ ሊሞዚን፣ ጋፋቴ፣ አገዌ፣ ጋላ፣ ተገንጣይ ትግሬ፣ ተገንጣይ አማራ፣ ሶዶ፣ ክልል፣ ታላቁ፣ ዲቃላ፣ ሶማሌ፣ ሶማሌላንድ፣ MOU፣ ሴተኛ አዳሪ፣ ብር፣ ኮሪዶር፣ ቂንጥር፣ ዕሪሪሪሪሪ፣ ዕልልልልልል።

የህይወት ታሪኩን እንኮ ነው የሚነግርህ።

ቢያጥቡት የማይፀዳ ዕሪያ!
ስለ ሬይነሳንስ የስተማረህ የረሳሀዉ የመጀመርያዉ የኢትዮጵያ የሬይነሳንስ ሰዉ ይሀዉ።

የኢትዮጵያ ሬይነሳንስ ላይነቀል ጀርባህ ዉስጥ ገብቷል።

ሂድ እና ለዘላለሙ ጸረ ክርስትይስን ሆነብኝ ብለህ ዕርር በል።

የእንግዴ ልጅ ሂድ እና የእንግዴ ልጅ ስር ተኛ።

የጥንቷ የኢትዮጵያ ኣምላክ ምን ኣመጣልኝ ምን ኣመጣብኝ በል።

Re: ሸዋና ሽንፍላ ቢያጥቡት አይጸዳም - ዕሪሪሪሪሪሪሪ!

Posted: 11 Sep 2025, 16:29
by Naga Tuma
Dama wrote:
11 Sep 2025, 10:56
True expressions of pure eloquence about the walking-dead Whorus

"ቢያጥቡት የማይፀዳ ዕሪያ!"

"የእንግዴ ልጆችን ትምህርት ቤት መላክ ኪሳራ ነዉ።"
ኣንዱ በግድ ክርስትያኖች ካልሆናችሁ ባይ የሚሽነሪ ተማሪ ነዉ።

ሌላዉ ሁለተኛዉ ሬይነሳምስ ብሎ ኣንቲ ሴሜትክ፣ ጸረ ክርስትያን የተባለ ነዉ።

ተዓምር ቢሉ ይሄ ኣንዱ ነዉ።