Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 39878
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

The GERD In Numbers! We Build Salinin! እንደ ህዳሴ ኢትዮጵያ የለወጠ ነገር የለም!

Post by Horus » 10 Sep 2025, 17:40

25,000 ኢንጅነሮችና ቴክኒሻኖች ለ10 አመት ሰልጥነውበታል! ኢትዮጵያ ከዚህ በኋላ መገምባት የማችለው ነገር የለም! ብረት አቅልጣ ማምረት ብቻ ነው የቀራትና ያለባት! ከዚህ በኋላ በኢትዮጵያ ምድር የሚገነቡ ህንጻና ግምቦች ሁሉ ከህዳሴ ያነሱ ናቸው ። ይህ ነው ዘላለማዊው የህዳሴ ትሩፋት ኢትዮፕያን የግምባታ ክህሎት አለም ውስጥ አስገባት !