አንዳርጋቸው ጽጌ የምር ሊታገል ወስኗል - ዕሪሪሪሪሪሪሪሪ!
Posted: 10 Sep 2025, 15:55
Horus wrote: ↑18 Aug 2023, 02:04ጥቂት ቁም ነገሮች አንዲ ያጋለጣቸው!
(1) ኦሮሞ ተረኛ ሌባ መሆኑን
(2) የአቢይ ጸረ አማራነት
(3) የአቢይ ፍጹም ዲክታተርነት
(4) የአቢይ ካቢኔ ሁሉ የአቢይ ተራ አሽከር እንደሆነ
(4) ፕሪቶሪያ በናይሮቢ ድርድር መተካቱ
(5) የኢትዮጵያ መከላከያ መፍረሱና ያለው የአቢይ አህመድ ዘበኛ መሆኑን
(6) ያማራ ፒፒ የገረዶችና የቤት ሰራተኞች ክምችት እንደ ሆነ
(7) አቢይ ለራሱ ስልጣን ሲል ኦሮሞ ሕዝቦችን እንደ ማገዶ እንደ ሚጠቀም
(8) የአቢይ ጄነራሎች ሁሉ የአሜሪካ ሰላዮች እንደ ሆኑ (ማለትም አሜሪካ በፈለገ ግዜ ኩዴታ ሊመታ እንደ ሚችል)
((9) የደቡብ ሕዝቦች ከአማራ አመጽ ጋር አብረው ይታገላሉ
(10) የአቢይ ዘበኛ ብርሃኑ ጦር በፋኖ ድብን ተደርጎ እንደ ሚሸነፍና እንደ ሚበተን
(11) አማራ አሁን ኢትዮጵያ እንደ ገና ባዲስ መልክ ሳያደራጅ ወደ ቤቱ መመለስ የለበትም
(12) አቢይ አህመድ ሰጥቶት የነበረው ሹመት ምን እንደ ነበር ቢነግረን ጥሩ ነው
ሌላው ቀርቶ ብዙ ሆረስ ያላቸው ነገሮችን ጭምር አንዲ የተፈሪ መኮንን ጓዴ አረጋግጦልኛል!!