Page 1 of 1
Re: ሰማይና ምድር አንድ የሆኑበት የእንቁጣጣሽ ዋዜማ! ዘንድሮስ የምር አመለጠኝ!
Posted: 10 Sep 2025, 15:09
by Odie
ሌባ ሶዶ!
ቪድዮውን ለመለጠፍ ያልተመኘኸውን መለጠፍ የለብህም! ውሽት ቀለቡ!
በስደት ዘበኝነት ከምትስራ ለምን አራሙማ ቢሮ አይስጥህም እየተዋረድክ እዚህ ብቻ ከምትቶፍዝ
የስው ግማሽ

Re: ሰማይና ምድር አንድ የሆኑበት የእንቁጣጣሽ ዋዜማ! ዘንድሮስ የምር አመለጠኝ!
Posted: 10 Sep 2025, 15:46
by Selam/
“ከታላቁ ግድብ ቦንድ ሳልገዛ አመለጠኝ!”
“ከታላቁ ፐርፐዝ ብላክ አክስዮን ሳልገዛ አመለጠኝ!”
“ለአዲስ ዓመት በዓል ሃገሬ ሳልገባ ለ50 ዓመት አመለጠኝ!”
“ፈሴ አመለጠኝ!”
ዕሪሪሪሪሪሪሪሪ!
Re: ሰማይና ምድር አንድ የሆኑበት የእንቁጣጣሽ ዋዜማ! ዘንድሮስ የምር አመለጠኝ!
Posted: 10 Sep 2025, 16:27
by Odie
ታላቁ መሪ እንደህፃን ሲያላቅስ ለመገኘትም አመለጠው!
Re: ሰማይና ምድር አንድ የሆኑበት የእንቁጣጣሽ ዋዜማ! ዘንድሮስ የምር አመለጠኝ!
Posted: 10 Sep 2025, 17:19
by Abere
አመለጥህ እንጅ አቧራው አጢሰህ እንዳትጨፍር። ወይ ጉድ መቸም ጉራጌኛ ሳልጨፍር ቀረሁ እንዳትለን - የማታውቅበትን እና ያለሆንከውን።
የሀጫሉ ሁንዴሳ ዘፈን ትወዳለህ ትላለች ወፌ..