Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 39878
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ሰማይና ምድር አንድ የሆኑበት የእንቁጣጣሽ ዋዜማ! ዘንድሮስ የምር አመለጠኝ!

Post by Horus » 10 Sep 2025, 14:56

በዚች ሰዓት አዲሳባ ነው መሆን የነበረብኝ :!: :!: :!: :!: :!: :!: :!:

Odie
Member+
Posts: 6057
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ሰማይና ምድር አንድ የሆኑበት የእንቁጣጣሽ ዋዜማ! ዘንድሮስ የምር አመለጠኝ!

Post by Odie » 10 Sep 2025, 15:09

Horus wrote:
10 Sep 2025, 14:56
በዚች ሰዓት አዲሳባ ነው መሆን የነበረብኝ :!: :!: :!: :!: :!: :!: :!:

ሌባ ሶዶ!

ቪድዮውን ለመለጠፍ ያልተመኘኸውን መለጠፍ የለብህም! ውሽት ቀለቡ!

በስደት ዘበኝነት ከምትስራ ለምን አራሙማ ቢሮ አይስጥህም እየተዋረድክ እዚህ ብቻ ከምትቶፍዝ :lol:

የስው ግማሽ :lol:

Selam/
Senior Member
Posts: 16907
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሰማይና ምድር አንድ የሆኑበት የእንቁጣጣሽ ዋዜማ! ዘንድሮስ የምር አመለጠኝ!

Post by Selam/ » 10 Sep 2025, 15:46

“ከታላቁ ግድብ ቦንድ ሳልገዛ አመለጠኝ!”
“ከታላቁ ፐርፐዝ ብላክ አክስዮን ሳልገዛ አመለጠኝ!”
“ለአዲስ ዓመት በዓል ሃገሬ ሳልገባ ለ50 ዓመት አመለጠኝ!”
“ፈሴ አመለጠኝ!”

ዕሪሪሪሪሪሪሪሪ!

Odie
Member+
Posts: 6057
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ሰማይና ምድር አንድ የሆኑበት የእንቁጣጣሽ ዋዜማ! ዘንድሮስ የምር አመለጠኝ!

Post by Odie » 10 Sep 2025, 16:27

ታላቁ መሪ እንደህፃን ሲያላቅስ ለመገኘትም አመለጠው!

Abere
Senior Member
Posts: 14770
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሰማይና ምድር አንድ የሆኑበት የእንቁጣጣሽ ዋዜማ! ዘንድሮስ የምር አመለጠኝ!

Post by Abere » 10 Sep 2025, 17:19

:lol: አመለጥህ እንጅ አቧራው አጢሰህ እንዳትጨፍር። ወይ ጉድ መቸም ጉራጌኛ ሳልጨፍር ቀረሁ እንዳትለን - የማታውቅበትን እና ያለሆንከውን።
የሀጫሉ ሁንዴሳ ዘፈን ትወዳለህ ትላለች ወፌ..

Post Reply