Page 1 of 1

When will Abiy Ahmed officially come out of the closet?

Posted: 10 Sep 2025, 14:55
by sarcasm

Re: When will Abiy Ahmed officially come out of the closet?

Posted: 10 Sep 2025, 18:29
by sarcasm
እጅ ስትጨባበጥ እንኳን ትከሻ መታ መታ ማድረግ በማይፈቀድበት የሀገር መሪዎች የፕሮቶኮል ስነስርዓት ... ጀለስ አንዴ አገጭ ፣ ሌላ ጊዜ ጀርባ የሚያሸው ግን በሰላም ነው ??

ይህንን ፑቲን ላይ ወይም ሺ ዚንቢክ ላይ ቢያደርገው በቅፅበት ጋርዶቹ ወደ አለመኖርነት ነበር የሚቀይሩት ምንአልባት ከተረፈ ደግሞ ሀገራቸው ላይ ዳግመኛ አያስደርሱትም ነበር።

አንድ መሪ እያንዳንዱ እንቅስቃሴው የጥንቃቄ መሆን አለበት። ከአጨባበጥ ጀምሮ እስከ አረማመዱ ሀገሪቱን የሚመጥን ፣ ህዝቡን የሚወክል ፣ ኮስተር ጥንቅቅ ያለ መሆን አለበት።

ምንድነው እንዲህ መጃጃል ?? የሆነ ሰአት ደግሞ ከዊሊያም ሩቶ ጀርባ እየሮጠ የሆነ ደረጃ ሲወጣ አይታችሁታል ?? አያሳፍርም ?? ሚስት ለባሏ ጓዳ ውስጥ የምታደርገው ከረባትን መነካካትና ማስተካከል ንቀት መሆኑን አያውቅም ?? አለባበስ አልቻልክም ፣ ከረባት በስነስርዓት አላደረክም ማለት እኮ ነው።

የሀገር መሪ ሆኖ ፣ ሰባት አመት ሀገር መርቶ በዚህ ልክ ፕሮቶኮል አለማወቅና አለማክበር ከምን የመነጨ ይሆን ?? ... ይህ ተግባሩ ብቻ ምን ያህል እንደ ሀገር እንዳስገመተን አስባችሁታል ?? ..

ፈርሴቡላው ይመጣና ደግሞ ያላቸው ወዳጅነትና ፍቅር ነው ይላል .... የሀገር መሪዎች ወዳጅ ከሆነ የሀገራቸው ብሔራዊ ጥቅም የሚያስተሳስር ፣ የተለያዩ ስምምነቶችን የሚፈራረሙ ፣ እንደ ሀገር ለጋራ ስኬትሲሰሩ ይታያሉ እንጂ በአደባባይ ሲተሻሹ ይውላሉ እንዴ ??

ለመሆኑ ... የጎባጣ አሽከር አጎንብሶ ይሄዳል ነው ተረቱ 😀
.
.
.
Please wait, video is loading...

Re: When will Abiy Ahmed officially come out of the closet?

Posted: 10 Sep 2025, 19:05
by almaze
:lol: :lol: :lol:

Re: When will Abiy Ahmed officially come out of the closet?

Posted: 10 Sep 2025, 19:24
by sarcasm
ደሓር ደኣ 'ካቲመይ ምለሰለይ' እንዳበለ ረቢሽዎ እምበር፤ ንዕኡ'ውን ደራሪዙ ልቡ ኣጥፊኡሉ ነይሩ'ዩ :lol: :lol:
almaze wrote:
10 Sep 2025, 19:05
:lol: :lol: :lol:

Re: When will Abiy Ahmed officially come out of the closet?

Posted: 10 Sep 2025, 19:48
by almaze
Thanks for the laughter, sarcasm! I was in dire need of a good giggle. :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
sarcasm wrote:
10 Sep 2025, 19:24
ደሓር ደኣ 'ካቲመይ ምለሰለይ' እንዳበለ ረቢሽዎ እምበር፤ ንዕኡ'ውን ደራሪዙ ልቡ ኣጥፊኡሉ ነይሩ'ዩ :lol: :lol:
almaze wrote:
10 Sep 2025, 19:05
:lol: :lol: :lol:

Re: When will Abiy Ahmed officially come out of the closet?

Posted: 10 Sep 2025, 20:46
by Tiago
The PM of Addis Ababa is a closet ቡሽቲ .
He is touching ,hugging,kissing, massaging and behaving inappropriately.not what expected from a leader of a nation.
Absolutely disgusting.

Re: When will Abiy Ahmed officially come out of the closet?

Posted: 10 Sep 2025, 21:33
by Fed_Up
almaze wrote:
10 Sep 2025, 19:48
Thanks for the laughter, sarcasm! I was in dire need of a good giggle. :lol: :lol: :lol:
sarcasm wrote:
10 Sep 2025, 19:24
ደሓር ደኣ 'ካቲመይ ምለሰለይ' እንዳበለ ረቢሽዎ እምበር፤ ንዕኡ'ውን ደራሪዙ ልቡ ኣጥፊኡሉ ነይሩ'ዩ :lol: :lol:
almaze wrote:
10 Sep 2025, 19:05
:lol: :lol:

እሙሙዬ,
ፍቀጂልኝ እና ኮርኩሬ ላስቅሽ ዝዝዝዝዝዝዝ ጢንዚዛ :oops:

Re: When will Abiy Ahmed officially come out of the closet?

Posted: 12 Sep 2025, 19:43
by sarcasm
sarcasm wrote:
10 Sep 2025, 19:24
ደሓር ደኣ 'ካቲመይ ምለሰለይ' እንዳበለ ረቢሽዎ እምበር፤ ንዕኡ'ውን ደራሪዙ ልቡ ኣጥፊኡሉ ነይሩ'ዩ :lol: :lol:
almaze wrote:
10 Sep 2025, 19:05
:lol: :lol: :lol:

Abiy has lost Ethiopia in Tigray and he is trying to find it in Assab :lol:

Re: When will Abiy Ahmed officially come out of the closet?

Posted: 14 Sep 2025, 17:10
by almaze
Please wait, video is loading...