Page 1 of 1
ስለ ነብዩ Horus ለማወቅ "ፍካሬ ዘሆረስ" የተሰኘውን በሰላም የታተመውን ያንብቡ። ለእሬቻ ስጦታ የሚሆን
Posted: 10 Sep 2025, 13:42
by Abere
ስለ ነብዩ Horus ለማወቅ "ፍካሬ ዘሆረስ" የተሰኘውን በሰላም የታተመውን ያንብቡ። ለእሬቻ ስጦታ የሚሆን:: ይህ ነብይ የተናገራቸው እና የጻፋቸው ትንብይቶች ብዙዎች ተፈጽመዋል፤ እየተፈጸሙ ነው።
Re: ስለ ነብዩ Horus ለማወቅ "ፍካሬ ዘሆረስ" የተሰኘውን በሰላም የታተመውን ያንብቡ። ለእሬቻ ስጦታ የሚሆን
Posted: 10 Sep 2025, 13:45
by Horus
Abere wrote: ↑10 Sep 2025, 13:42
ስለ ነብዩ Horus ለማወቅ "ፍካሬ ዘሆረስ" የተሰኘውን በሰላም የታተመውን ያንብቡ። ለእሬቻ ስጦታ የሚሆን:: ይህ ነብይ የተናገራቸው እና የጻፋቸው ትንብይቶች ብዙዎች ተፈጽመዋል፤ እየተፈጸሙ ነው።
ቅሻሻ ጸረ ኢትዮጵያ ባንዳ የሻቢያ ሰላይ የግብጽ ተላላኪ የሲሲ ገረድ!
Re: ስለ ነብዩ Horus ለማወቅ "ፍካሬ ዘሆረስ" የተሰኘውን በሰላም የታተመውን ያንብቡ። ለእሬቻ ስጦታ የሚሆን
Posted: 10 Sep 2025, 14:24
by Abere
ነብዩ ሆረስ ይጮኻል "በዚያን ሰዓት ወዮላችሁ አማራዎች እና ጉራጌዎች ኮሬነጌኛ የሚባል ነፍሰ-በላ አውሬ ከፊንፊን ይለቀቃል። ህጻን፤ ሴት፤ሽማግሌ፤ የቤት እንሰሳት ይጨፈጭፋል።"ያወቅት መድረሱን ለማወቅ ከኮሪዴሩ ተማሩ! ሽሽታው ወደ ፋኖ የሆነ እንደሆነ ጥላችሁ ከነብዩ ሆረስ ነው፤ ወደ ኦሮሙማ የገባችሁ የተንበረከካችሁ እንደሆነ የኮሬነጌኛ የድግሱ ተጋባዥ ትሆናልችሁ - ልባችሁን እና ልብሳችሁን በኦሮሙማ አሳድፉት።"