አቢይ አህመድ አሊ ዛሬ ጳጉሜ 4 ቀን 2017 ዓም ለመላው አለም በኦፊሴል ያወጃቸው በሥራ ላይ ያሉ የ30 ቢሊዮን ዶላር 7 ግዙፍ ሜጋ ፕሮጀክቶች ...።
(1) የኑክሌር ኃይል ፕላንት
(2) 100 ሚሊዮን መንገደኛ የሚያጓጉዘው አብስራ አየር ማረፊያ
(3) የጋዝ ፋብሪካ (ምርቃት ላይ ያለ)
(4) እግጅ ግዙፍ የጋዝ ፋብሪካ (አዲስ)
(5) የጋዝ/ኦይል ረፊናሪ ፕላንት
(6) የጎዴ ዳንጎቴ ማዳበሪያ ፋብሪካ
(7) 1.5 መኖሪያ ቤቶች ግምባታ
ለምሳሌ በአላይድ ጎልድ የተጀመረው የወርቅ ኢንዱስትሪ ማዕድን አልተጠቀሰም?
viewtopic.php?f=2&t=366774