Page 1 of 1

አብይ መለስ የሰራውን ኢህዲግን ሰርቆ PP አለው እንዲሁም መለስ በንጋት ፀንሶ የወለደውን ግድብ እኔ ከመጣሁ ነው የነጋው ብሎ ንጋት ሰየምኩት አለን!

Posted: 10 Sep 2025, 12:46
by Axumezana
የነጋው በመለስ ጊዜ
አሁንማ ድንዛዜ
ጨለማ ነው የትካዜ
ሌባ ሌባ ሲሉት
ይመስለዋል አበጀህ ያሉት
የማይማር ከስህተቱ
ድንገት ወደቀ ከእሳቱ
ልውጣ ብሎ ሲንገላታ
አልሆነለትም ተረታ

Re: አብይ መለስ የሰራውን ኢህዲግን ሰርቆ PP አለው እንዲሁም መለስ በንጋት ፀንሶ የወለደውን ግድብ እኔ ከመጣሁ ነው የነጋው ብሎ ንጋት ሰየምኩት አለን!

Posted: 10 Sep 2025, 14:11
by Abere
ህዳሴ ከንጋት እንደት ይሰነፋል?
አልገባህ ስላለኝ - ነብይ ያስፈልጋል፤
ቋጠሩ ምስጢሩን - ይፈታው ይሆናል።

የኦሪቱ ነብይ ባገር ስለጠፋ፤
እነ አዩጩፋዎች እነ ሁሬሳዎች - ይዘዋል ወረፋ፤
እጅጊያቸው ሳይሆን - ሆዳቸው የሰፋ።


እውነትን የፆሙ - ውሸት ፋሲካቸው፤
ትርፉ መታከት ነው - መቸ ጉዳያቸው፤
ብቻ ኬኛ ይሁን ይግባ ከኪሳቸው፤
ህዳሴን በንጋት ስም መቀየራቸው፤
እግዜር ንብ ሲፈጥር ዝንብ መስራታቸ፤
ምን ይደንቃል ይኸ እሬቻ አምላካቸው፤
ቆሪጥ ነው ጌታቸው -ጭቃ ላይ ረግጦ ደም የሚያስልሳቸው።

እነ አዩጩፋዎች- እነ ሁሬሳዎች፤
ፀሐይ ላይ ቁጭ ብለው ሻማ አቀጣጣዮች።
ንጋት ከህዳሴ ይልቃል ለእነርሱ፤
አደስን ያሉ እንደሁ በ3ሺ አመት እንዳይከሰሱ።


የአክሱም፤ የጎንደሩ የላሊበላ እና የዳዊት በራራ - ስልጣኔ ቁሞ እንዳይሞግታቸው፤
ህዳሴ እንጅ ደግሞ የማነው ንጋት ከዓለም አገራት ቀድመን አብርተነው፤
ስም ማጥት ይሻላል ብለው ወስነው - ንጋት ብለው መጡ አሻራ አጥፍተው።

Re: አብይ መለስ የሰራውን ኢህዲግን ሰርቆ PP አለው እንዲሁም መለስ በንጋት ፀንሶ የወለደውን ግድብ እኔ ከመጣሁ ነው የነጋው ብሎ ንጋት ሰየምኩት አለን!

Posted: 10 Sep 2025, 18:59
by Naga Tuma
Axumezana wrote:
10 Sep 2025, 12:46
የነጋው በመለስ ጊዜ
አሁንማ ድንዛዜ
ጨለማ ነው የትካዜ
ሌባ ሌባ ሲሉት
ይመስለዋል አበጀህ ያሉት
የማይማር ከስህተቱ
ድንገት ወደቀ ከእሳቱ
ልውጣ ብሎ ሲንገላታ
አልሆነለትም ተረታ
የረታዉ ቃሉዉ፣ ያልተገለጠለት ነዉ ሽሉ
የራሱን ጦር ነጋዴ ነዉ ምስሉ
ሕዝቡን መነገድ ነዉ ስዕሉ
አያነ አባ ኣያየኝም ነዉ መማሉ
የአባት ኣምላክ ኣያየኝም ነዉ መማሉ
ዳያብሎስ ነዉ የመጽሓፉ ኣምሳሉ
አያነ አባ ተሸናፊ ነዉ እንዳይሉ
የአባት ኣምላክ ተሸናፊ ነዉ እንዳይሉ
Abere wrote:
10 Sep 2025, 14:11
ህዳሴ ከንጋት እንደት ይሰነፋል?
አልገባህ ስላለኝ - ነብይ ያስፈልጋል፤
ቋጠሩ ምስጢሩን - ይፈታው ይሆናል።

የኦሪቱ ነብይ ባገር ስለጠፋ፤
እነ አዩጩፋዎች እነ ሁሬሳዎች - ይዘዋል ወረፋ፤
እጅጊያቸው ሳይሆን - ሆዳቸው የሰፋ።


እውነትን የፆሙ - ውሸት ፋሲካቸው፤
ትርፉ መታከት ነው - መቸ ጉዳያቸው፤
ብቻ ኬኛ ይሁን ይግባ ከኪሳቸው፤
ህዳሴን በንጋት ስም መቀየራቸው፤
እግዜር ንብ ሲፈጥር ዝንብ መስራታቸ፤
ምን ይደንቃል ይኸ እሬቻ አምላካቸው፤
ቆሪጥ ነው ጌታቸው -ጭቃ ላይ ረግጦ ደም የሚያስልሳቸው።

እነ አዩጩፋዎች- እነ ሁሬሳዎች፤
ፀሐይ ላይ ቁጭ ብለው ሻማ አቀጣጣዮች።
ንጋት ከህዳሴ ይልቃል ለእነርሱ፤
አደስን ያሉ እንደሁ በ3ሺ አመት እንዳይከሰሱ።


የአክሱም፤ የጎንደሩ የላሊበላ እና የዳዊት በራራ - ስልጣኔ ቁሞ እንዳይሞግታቸው፤
ህዳሴ እንጅ ደግሞ የማነው ንጋት ከዓለም አገራት ቀድመን አብርተነው፤
ስም ማጥት ይሻላል ብለው ወስነው - ንጋት ብለው መጡ አሻራ አጥፍተው።
መጽሓፉን ተሸካሚ ነዉ ዕዉሩ
ምዕራፍ ኣስራ ሁለት፣ ሁለት ነዉ ቁጥሩ
የዳንኤል ትንቢት ነዉ ምስጥሩ
ሬይነሳምስ ከሳሽ እንጂ ተከሳሽ ኣይዴለም ነዉ ነገሩ
እሬቻ ከሳሽ እንጂ ተከሳሽ ኣይዴለም ነዉ ነገሩ
ሳትጋደም ወለደችን ሲቀባጥሩ ስለኣልኖሩ

Re: አብይ መለስ የሰራውን ኢህዲግን ሰርቆ PP አለው እንዲሁም መለስ በንጋት ፀንሶ የወለደውን ግድብ እኔ ከመጣሁ ነው የነጋው ብሎ ንጋት ሰየምኩት አለን!

Posted: 11 Sep 2025, 14:44
by Abere

ላም ባልዋለብት - ኩበት ለቃሚዎች፤
ራቻ ን በእሬቻ -ሞረሽ አድራጊዎች፤
ገበሬን በገርባ - ዘወር አድራጊዎች፤
ቆርጦ በመቀጠል - ሀሳዊ በኩሮች።
ፊተኞች -ኋለኞች ሰምተው ምሳሌውን፤
ይኸው "ኬኛ" ማለት ቀምተው ሌላውን፤
መቼ ፊት ያደርጋል - ረስተው አትስረቅን፤
ከ10ቱ ትዕዛዛት - ፈጣሪያዊ ቃሉን።

ይመስክር ቦረና ጩኾ - ለምን ይከልከል
የገበሬ ራቻ - አይደለ የቦረና ጥንታዊ ባህል።





Naga Tuma wrote:
10 Sep 2025, 18:59
Abere wrote:
10 Sep 2025, 14:11
ህዳሴ ከንጋት እንደት ይሰነፋል?
አልገባህ ስላለኝ - ነብይ ያስፈልጋል፤
ቋጠሩ ምስጢሩን - ይፈታው ይሆናል።

የኦሪቱ ነብይ ባገር ስለጠፋ፤
እነ አዩጩፋዎች እነ ሁሬሳዎች - ይዘዋል ወረፋ፤
እጅጊያቸው ሳይሆን - ሆዳቸው የሰፋ።


እውነትን የፆሙ - ውሸት ፋሲካቸው፤
ትርፉ መታከት ነው - መቸ ጉዳያቸው፤
ብቻ ኬኛ ይሁን ይግባ ከኪሳቸው፤
ህዳሴን በንጋት ስም መቀየራቸው፤
እግዜር ንብ ሲፈጥር ዝንብ መስራታቸ፤
ምን ይደንቃል ይኸ እሬቻ አምላካቸው፤
ቆሪጥ ነው ጌታቸው -ጭቃ ላይ ረግጦ ደም የሚያስልሳቸው።

እነ አዩጩፋዎች- እነ ሁሬሳዎች፤
ፀሐይ ላይ ቁጭ ብለው ሻማ አቀጣጣዮች።
ንጋት ከህዳሴ ይልቃል ለእነርሱ፤
አደስን ያሉ እንደሁ በ3ሺ አመት እንዳይከሰሱ።


የአክሱም፤ የጎንደሩ የላሊበላ እና የዳዊት በራራ - ስልጣኔ ቁሞ እንዳይሞግታቸው፤
ህዳሴ እንጅ ደግሞ የማነው ንጋት ከዓለም አገራት ቀድመን አብርተነው፤
ስም ማጥት ይሻላል ብለው ወስነው - ንጋት ብለው መጡ አሻራ አጥፍተው።
መጽሓፉን ተሸካሚ ነዉ ዕዉሩ
ምዕራፍ ኣስራ ሁለት፣ ሁለት ነዉ ቁጥሩ
የዳንኤል ትንቢት ነዉ ምስጥሩ
ሬይነሳምስ ከሳሽ እንጂ ተከሳሽ ኣይዴለም ነዉ ነገሩ
እሬቻ ከሳሽ እንጂ ተከሳሽ ኣይዴለም ነዉ ነገሩ
ሳትጋደም ወለደችን ሲቀባጥሩ ስለኣልኖሩ