Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 16899
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

ዕሪያ ካድሬ - አዲስ አበባ ለቡ ደውዬ መብራት የለም!

Post by Selam/ » 10 Sep 2025, 08:02

መብራት ኢንጂሩ!
ቱስ ቱስ ካድሬዎች ባጎረሷቸው መጠን ልክ እንደባዶ ቆርቆሮ ሲንቋቁ፣ እኛ በእግራችን እየሄድን ስለ አማካኙ ህዝብ አኗኗር እንዘግባለን። ዕሪሪሪሪሪሪሪሪ!

Selam/
Senior Member
Posts: 16899
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ዕሪያ ካድሬ - አዲስ አበባ ለቡ ደውዬ መብራት የለም!

Post by Selam/ » 11 Sep 2025, 07:01

ዕሪያ ካድሬዎች - ግማሽ ለቡ እስካሁን መብራት የለም!




Post Reply